Fana: At a Speed of Life!

የቱርክ ፍላጎት በኢትዮጵያ የማይናጋ ሰላም፣ ዘላቂ ልማት እና ያልተሸራረፈ የግዛት ሉዓላዊነት እንዲኖር ነው-ያፕራክ አልፕ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ የኢትዮጵያን ሰላም፣ ልማት እና ሉዓላዊነት እንደምትሻ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር እና በአፍሪካ ሕብረት የቱርክ ቋሚ ልዑክ ያፕራክ አልፕ ገለፁ፡፡ በአምባሳደሯ የተመራው ልዑካን ቡድን፤ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከውጭ…

ዲያጎ ማራዶና በ60 አመቱ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው አንጋፋ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲያጎ ማራዶና በ60 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ተሰማ። በዓለም ላይ በድንቅ የእግር ኳስ ብቃቱ እና ብዙም ስኬታማ ባልነበረበት አሰልጣኝነት የሚታወቀው ዲያጎ ማራዶና በልብ ህመም ምክንያት ህይወቱ…

ኤምባሲው ካይሮ መቀመጫቸውን ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች መንግስት እየወሰደ ስለሚገኘው ህግን የማስከበር እርምጃ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግብፅ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ግብፅ ካይሮ መቀመጫቸውን ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች መንግስት እየወሰደ ስለሚገኘው ህግን የማስከበር እርምጃ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በካይሮ ለሚገኙ ለተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች…

ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠ/ሚ ዐቢይ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት አድርጎ ለሰራው ዘገባ ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት በመጥቀስ ለሰራው ሪፓርት ይቅርታ ጠየቀ።   ቢቢሲ ሞኒተሪንግ በትዊተር ገፁ ላይ ኢትዮጵያን በተመለከተ ትዊት ያደረግነውን የተሳሳተ ዘገባ…

በአማራ ክልል የሜካናይዜሽን እርሻ ለማስፋፋት 5 ኮምባይነሮች ለአርሶ አደሮች ተሰራጩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜካናይዜሽን እርሻ ለማስፋፋት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አምባሰል ንግድ ሥራዎች ድርጅት ጋር በመተባበር 5 ኮምባይነሮችን ለአርሶ አደሮች ማስረከቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ኮምባይነሮቹ በ30 70…

የጋምቤላ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ በጁንታው የህወሓት ቡድን የተፈጸመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አውግዘዋል። የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይይት ተካሂዷል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተንኳይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጸረ ሰላም ሃይሎችን አጀንዳ ተቀብለው ወደ ጫካ የገቡ ወጣቶች ፍላጎቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲገልጹ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ ሰላም ሃይሎችን አጀንዳ ተቀብለው ወደ ጫካ የገቡ ወጣቶች ከድርጊታቸው ተቆጥበው ፍላጎታቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመንግስት እንዲያቀርቡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጥሪ አቀረቡ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን…

የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በየደረጃው የሚገኙ የመንግስትና የፓርቲ አመራሮች የተሳተፉበት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በየደረጃው የሚገኙ የመንግስትና የፓርቲ አመራሮች የተሳተፉበት የ2013 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር…

ፕ/ር ቢኒያም ዳዊት ሙዝሙር በተመድ የህፃናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሆነው በድጋሚ ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮፌሰር ቢኒያም ዳዊት ሙዝሙር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህፃናት ኮሚቴ ውስጥ በድጋሜ አባል ሆነው ተመረጡ። ፕሮፌሰር ቢኒያም ከፈረንጆቹ 2015- 2017 የኮሚቴው አባል የነበሩ ሲሆን በሊቀ መንበርነትም አገልግለዋል።…

በምስራቅ ጉጂ ዞን 14 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 14 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ እንደ ክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፃ የሽብር ቡድኑ ላይ እርምጃው የተወሰደው በዞኑ ጎሮ ዶላ ወረዳ ለጥፋት…