የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ ወደ ቤልጅየም በማቅናት ለጆሴፍ ቦሬል በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ገለፃ…
Uncategorized ሰራዊቱ አክሱም ከተማ በመግባቱ አካባቢው እየተረጋጋ ነው – የአክሱም ነዋሪዎች Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አክሱም ከተማ በመግባቱ አካባቢው እየተረጋጋ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ በከተማዋ የተቋረጠው መብራትና ሌሎች አገልግሎቶች በአፋጣኝ እንዲጀመሩላቸው ጠይቀዋል። የሀገር መከላከያ ሰራዊት አክሱም ከተማን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ8 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያገኘውን ግምታቸው ከ8 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሆኑ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። በዚህም ከ400 በላይ የሆኑ ዊልቸሮችን፣ ከዘራ፣ ክራንችና የእጅ መደገፊያ፣ ዘይት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ በፋርማሲዩቲካልስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከአልጄሪያ የፋርማሲዩቲካልስ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዶክተር ሎፍቲ ቤነብአህመድ በዘርፉ በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ አምባሳደር ነብያት በሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ረጅም የሀገረ መንግስት ታሪክ ያላት ሃገር መሆኗን በመጥቀስ ከመጀመሪያዎቹ የመንግስታቱ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሃረርጌ ዞን ከ110 በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ሃረርጌ ዞን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ሌሎች ቁሳቁሶችን መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር ናስር መሀመድ እንደገለጹት የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት በዞኑ 20 ወረዳዎች በተደረገው ፍተሻ ነው። ከጥቅምት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የህወሓት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር አወገዘ Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን በማይካድራ በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈፀመውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር አወገዘ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ይፋ ባደረገው ሪፖርት፥ የህወሓት ፅንፈኛ ቡድን ሀይሎች በማይካድራ በንፁሃን ዜጎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 388 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 91 የላቦራቶሪ ምርመራ 388 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 106 ሺህ 591 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ጁንታ ታጣቂ ሃይል በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በመቐለ ለመድገም ዝግጅት እያደረገ ነው- ሜ/ጀኔራል መሀመድ ተሰማ Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ ታጣቂ ሃይል በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በመቐለ ለመድገም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ተናገሩ። የትግራይ ህዝብ ሰራዊቱ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ሁሉ ለሰራዊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎች ጋር ተቀላቅለዋል- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎች ጋር እንደ ተቀላቀሉ ተዓማኒ መረጃ ማግኘቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማት ከእነዚህ…