Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የአዲስ አባባ የውክልና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለው ከፍተኛ ወረፋ ተገልጋዮችን ለእንግልት የዳረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የአዲስ አባባ የውክልና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለው ከፍተኛ ወረፋ ተገልጋዮችን ለእንግልት የዳረገ ነው። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ቅኝት የፌደራል በኤጀንሲው የአዲስ አባባ ቅርንጫፍ በነበረው…

በመዲናዋ ከ79 ሺህ በላይ ቤቶች በህገወጥ መንገድ መገንባታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ1 ሺህ 352 ሄክታር በላይ መሬት በህገወጥ መንገድ መያዙን እና ከ79 ሺህ በላይ ቤቶች ደግሞ በህገወጥ መንገድ መገንባታቸውን ጥናት አመለከተ። ጥናቱ ከ1997 ወዲህ እና ከ500 ካሬ ሜትር በላይ በሆኑ መሬቶች ላይ ያተኮረ…

የማይካድራ የንጹሃን ዜጎች ጥቃት በወቅቱ በስልጣን ላይ በነበረው የአካባቢው መስተዳድር የጸጥታ መዋቅርና “ሳምሪ” የወጣቶች ቡድን የተፈፀመ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማይካድራ የንጹሃን ዜጎች ጥቃት በወቅቱ በስልጣን ላይ በነበረው የአካባቢው መስተዳድር የጸጥታ መዋቅርና “ሳምሪ” የወጣቶች ቡድን የተፈፀመ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከሕዳር 5 እስከ ሕዳር 9 ቀን 2013 ዓ.ም…

መንግስት እና ህወሓት በተመሳሳይ ሚዛንና እኩል ስነ ምግባር የሚቀመጡ አይደሉም- አቶ ሀይለማሪያም

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት በተመሳሳይ ሚዛንና በእኩል ስነ ምግባር የሚቀመጡ አይደሉም ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ገለፁ። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም በዛሬው ዕለት በፎሬን መፅሔት ላይ ሰፋ ያለ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ የመንግሥት ከፍተኛ ልዑክ ጣሊያን…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ኮንቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተላከ መልዕክት ለጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ አቅርበዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል ለተፈናቀሉ ዜጎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል- ወይዘሮ ሙፈሪያት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ለተፈናቀሉ ዜጎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፊሪያት ካሚል አስታወቁ። ዘርፈ ብዙ የአስቸኳይ ጊዜ ቅኝት ቡድን በሰበሰበው ወቅታዊ…

ኢትዮጵያ እና ቻይና ለጋራ ብልፅግና አብረው የሚሰሩ አጋሮች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን 50ኛ ዓመት በተለያዩ ስነ ስርዓቶች በማክበር ላይ ይገኛሉ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጋር የ50ኛ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ዘመቻ ለሶማሊያው ፕሬዚዳንት ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ህግን የማስከበር ዘመቻ ለሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ገለጻ አደረጉ፡፡ በዚህ ወቅትም እየተካሄደ ያለው ህግና ስርአትን የማስከበር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ እና የቻይና 50ኛ አመት የዲፕሎማቲክ ግንኙነትን በተመለከተ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ተለዋውጠዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ባለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያ እና ቻይና…