አሜሪካ የሴራ ንድፈ ሃሳብን ለመቀልበስ ብዙ ስራዎች ይጠበቁባታል- ባራክ ሁሴን ኦባማ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ መከፋፈልን እና ልዩነትን የበለጠ ያስፋፋውን የሴራ ንድፈ ሃሳብ ለመቀልበስ ሀገራቸው በርካታ ስራዎች እንደሚጠብቃት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ገለፁ።
አሜሪካ ዶናልድ ትራምፕ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመረጡ በኋላ በቀጥታ ወደ…