የሀገር ውስጥ ዜና ጥበብ ለሀገር ክብር የተሰኘ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ግብረ ሀይል ጥበብ ለሀገር ክብር የተሰኘ ግብረ ሀይል አቋቁሞ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ግብረ ሀይሉ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳታወቀው ከቀናት በፊት የህወሓት አጥፊው ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት…
ስፓርት የሲዳማ ክልል የስፖርት ምክር ቤት የምሥረታ ጉባዔ ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የስፖርት ምክር ቤት የምሥረታ ጉባዔ ተካሄደ። በጉባዔው ላይ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የወረዳና ከተማ አስተዳደር ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የትግራይ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የትግራይ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በሃገሪቱ ባለው አሁናዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡ በውይይቱ ላይ የፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትን ጁንታ ቡድን የሚቃወም ሰልፍ በወላይታ ሶዶ ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር አፍራሹን ህወሓት በመቃወምና የኢትዮጵያ መንግስት በሴረኛው ጁንታ ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ በወላይታ ዞን ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። ከሀገር አልፎ ለአፍሪካ ኩራት በሆነው መከላከያ ሰራዊት ላይ የተደረገው የጀርባ ጥቃት የወላይታን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕወሓት ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ በምስራቅ ሐረርጌ ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በከሀዲው የሕወሓት ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሐረማያ ከተማ ተካሄደ፡፡ ሰልፈኞቹ “ከሀዲው የሕወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ ጠላቶቻችን ናቸው”፣ “ሀገራዊ የለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርሲ ዞን እና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ከ550 በላይ ሰንጋዎችን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዞን እና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ከ550 በላይ ሰንጋዎችን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ። የህወሓት ጁንታ ቡድን የከፈተውን ጥቃት ለመመከት እና ህግን ለማስከበር የተጀመረውን ዘመቻ እንደሚደግፉም ነዋሪዎቹ አረጋግጠዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሁለንተናዊ ዘርፎች ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፤ የሞሮኮ ንጉሠ ነገሥታዊ መንግስት የኢትዮጵያ እና የጂቡቲ አምባሳደር ንዝሃ አላውዊ ሚሃምዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ትብብራቸውን በሁለንተናዊ ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር መኮድ እና በጎንደር አዘዞ የደረሰው መለስተኛ ፍንዳታ በቁጥጥር ውሏል Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽት 5:00 ሰዐት ገደማ በባህር ዳር መኮድ እና በጎንደር አዘዞ አካባቢ መለስተኛ ፍንዳታ እንደተፈፀመ እና በቁጥጥር ስር መዋሉን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት የጠላት ኃይል ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ የሽብር ስራ እየሰራ ስለሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሰራር ማሻሻያ ቴክኒካል ኮሚቴ ተዋቀረ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሰራር ማሻሻያ (ሪፎርም) ላይ የሚሰራ የቴክኒካል ኮሚቴ ተዋቀረ፡፡ ኮሚቴው በሰላም ሚኒስቴር ሰብሳቢነት ነው የተዋቀረው። የኮሚቴው አላማ በዋነኛነት ኮሚሽኑ ማንኛውም ተፈጥሯዊ አደጋ ከመድረሱ በፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል ብሏል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ…