Author
Tibebu Kebede 8243 posts
ተጨማሪ 509 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 303 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 532 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 509 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 101 ሺህ 757 ደርሷል።…
ከአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
እሾህ ነቅለን እሾህ የመትከል ህልምም ትልምም የለንም !
አላማችን ግፈኛውን ቡድን በመቅበር ተረኛ ግፈኛ ለመሆን አይደለም !
ለአማራ ክልል ህዝብና መንግስት !
በክልላችን ለሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች !
በአማራ ክልል ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች አንድ ናቸው። አንዳችን ለሌላችን መድሀኒት…
በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቤቶች ህዳር 7 ይከፈታሉ- ዶ/ር ቶላ በሪሶ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቤቶች ሕዳር 7 ቀን 2013 ዓ.ም ተከፍተው የመማር ማስተማር ስራ እንደሚጀመር የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶ አስታውቀዋል።
ዶክተር ቶላ በሪሶ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ በኮቪድ 19 ምክንያት በክልሉ…
ጠ/ሚ ዐቢይ የትግራይ ህዝብና የፀጥታ አካላት ራሳቸውን ከስግብግቡ የህወሓት ቡድን እንዲያድኑ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትግራይ ህዝብና የፀጥታ አካላት ራሳቸውን ከስግብግቡ የህወሓት ቡድን እንዲያድኑ ጥሪ አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለትግራይ ህዝብና ለትግራይ የፀጥታ አካላት በትግርኛ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ በኒጀር አቻቸው 1 ለ 0 ተሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ በኒጀር አቻቸው 1 ለ 0 ተሸነፉ::
የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት ከኒጀር ጋር በኒያሚው ስታድ ጀነራል ሴኒ ስታዲየም አድርገዋል፡፡…
የተከዜ ግድብ በቦምብ ተደብድቧል የሚለው ሀሰተኛ መረጃ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከዜ ሀይል ማመንጫ ግድብ በቦምብ ተደብድቧል ተብሎ በህወሓት አመራሮች የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ባወጣው መግለጫ ተከዜ ግድብ እንደ ሌሎቹ ግድቦች…
የሰብዓዊ መብት ጥሰጥ የሚፈጽሙ የፖሊስ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ህዳር 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰብዓዊ መብት ጥሰጥ የሚፈጽሙ የፖሊስ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡
በእሰረኛ አያያዝና ምርመራ ወቅት በሰዎች ላይ ድብደባና አግባብበት የሌለው ተግባራትን የፈጸሙ የፖሊስ አባላት ከስራ ገበታቸው እንዲታገዱና በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ስራ…
3 ነጥብ 5 ሚሊየን የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ተመርቶ ለህብረተሰቡ በነፃ ሊሰራጭ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 3 ነጥብ 5 ሚሊየን የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ተመርቶ ለህብረተሰቡ በነፃ እንደሚሰራጭ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሚኒስቴሩ የአግሮ ፕሮሰሲንግና ፋርማሲዮቲካል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተካ ገብረእየሱስ እንደገለፁት ከጅ አይ…
በሙስና የተማረረው ግብፃዊ ታህሪር አደባባይ ላይ እራሱን በእሳት አቃጠለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ግብፃዊ ግለሰብ ካይሮ በሚገኘው ታህሪር አደባባይ ላይ እራሱን በእሳት ማቃጠሉ ተነገረ።
ግለሰቡ አሁን ላይ በካይሮ በሚገኝ ሆስፒታል የህምና ክትትል እየተደረገለት እንደሚገኝም ነው ሬውተርስ በዘገባው ያሰፈረው።
ክስተቱን…