Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ህገወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተለያዩ ዞኖች ህገወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሰባት ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢንስፔክተር እታገኘሁ ዜና ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ ባለፉት ሁለት ቀናት በደቡብ…

የአውሮፓ ህብረት በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ ማዕቀብ ጣለ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ ማዕቀብ ጣለ፡፡ ህብረቱ በሃገሪቱ ከተካሄደው ምርጫ ጋር በተያያዘ በተፈጠረው አለመረጋጋት መንግስት በንጹሃን ላይ ለወሰደው የሃይል እርምጃ ነው ማዕቀቡን የጣለው ተብሏል፡፡…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ በሙሉ ድምጽ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ጣልቃ እንዲገባ እና ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ በሙሉ ድምጽ ፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የፌደራል መንግስቱ በትግራይ ክልል ጣልቃ…

ኢትዮጵያ ወደ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲ የተሳካ ሽግግር እንድታደርግ የሕግ የበላይነትን መከበር አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲ የተሳካ ሽግግር እንድታደርግ የሕግ የበላይነትን መከበር እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትት፥…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት በህወሓት ውስጥ የሚገኝ ጽንፈኛ ቡድን ህገ መንግስቱን በመጣሱ የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራን ለመስራት መገደዱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ፥ ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም ምሽት…

መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ሃገርን የማዳን ጉዳይ እንጅ ከትግራይ ህዝብ ጋር እንደሚደረግ ጦርነት መመልከት አይገባም – አስተያየት ሰጭዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ወንጀለኛ የህወሓት አባላትን የመያዝና ሃገርን የማዳን ጉዳይ እንጅ ከትግራይ ህዝብ ጋር የሚደረግ ጦርነት አድርጎ መመልከት እንደማይገባ አስተያየት ሰጭዎች ተናገሩ፡፡ የተለያዩ ክልል ነዋሪዎች መንግስት በህወሓት…

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ከእስራኤል ምክትል ደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ይቫርካን ጋር በሳይበር…

ግጭቱ ከትግራይ ህዝብ ጋር ሳይሆን በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን እና በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል ነው- አቶ ሚኪ ተስፋዬ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴራ ፖለቲካ አራማጁ ህወሓት ምክንያት የተቀሰቀሰው ግጭት ከትግራይ ህዝብ ጋር የሚካሄድ ሳይሆን በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን እና በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል የሚደረግ መሆኑን የፈንቅል እንቅስቃሴ የጋራ አመራር እና የትግራይ ወጣቶች አስተባባሪ ገለፁ።…

ለ21 ሺህ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች የመኖሪያ ቤቶችን ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ21 ሺህ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች የመኖሪያ ቤቶችን ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ እና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች…

በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን ጀብደኝነት ተወግዶ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ የሰላም አየር እንዲተነፍሱ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ እንደግፋለን – የኢትዮጵያ…

አዲስ አባበ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለ ቡድን ጀብደኝነት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከህዝብ ጫንቃ ተወግዶ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ የሰላም አየር እንዲተነፍሱ መንግስት እየወሰደ የሚገኘውን እርምጃ እንደግፋለን ሲል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር…