የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተመሠረተ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰባት አባላት ያሉት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በመምረጥ ተመሠረተ። ጉባኤው የተመሰረተው የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ በሠላም ግንባታ ዙሪያ ለሁለት ቀናት ባዘጋጀው የምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬደዋ ከተማ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ፡፡ በአስተዳደሩ በ2012 በጀት ዓመት ስራቸው የተጠናቀቁ የካፒታል ልማት ፕሮጀክቶች የምረቃ ስነስርዓት ተካሂዷል፡፡ በኢንዱስትሪ መንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ የከንቲባዎች ፎረም የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ የከንቲባዎች ፎረም የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር “የተሸለ ከተማ ለተሻለ ህይወት” በሚል መሪ ቃል በሃገር አቀፍ ደረጃ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት 94 ሺህ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 94 ሺህ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም ከሰሞኑ ከተመዘገቡት ከፍተኛው ነው ተብሏል፡፡ ባለፈው ሃሙስም 91 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የተነገረ ሲሆን ከዚያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ኮቪድ19 በምርጫው ሂደት ላይ በሚኖረው ተፅዕኖ እና የመከላከያ መንገዶች ላይ ከፓርቲዎች ጋር ተወያየ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ኮቪድ19 በምርጫው ሂደት ላይ በሚኖረው ተፅዕኖ እና የመከላከያ መንገዶች ላይ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ ፓርቲዎቹ በመጭው ሃገራዊ ምርጫ ዙሪያ ማማከር፣ በምርጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ህብረተሰብ ዓቀፍ የውይይት እና የተሳትፎ መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ህብረተሰብ ዓቀፍ የውይይት እና የተሳትፎ መድረክ ተካሄደ ። በዚህ ወቅት የሰላም ሚኒስቴር ዲኤታ አቶ አለማየሁ እጅጉ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ግስጋሴ መንከባከብና ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የተሰጠውን ኃላፊነት በተሻለ መልኩ ለመወጣት ሪፎርም ሊያደርግ ነው Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግስቱ የተሰጠውን ኃላፊነት በተሻለ መልኩ ለመወጣት የሚያስችለውን አቅም ለመፍጠር አጠቃላይ ሪፎርም ለማድረግ በሒደት ላይ መሆኑን ገለጸ። ምክር ቤቱ አሁን ባለው ሁኔታ ሚናውን ለመወጣት በሚያስችለው ቁመና ላይ…
Uncategorized የፋናን 25ኛ አመት ምክንያት በማድረግ የአፋን ኦሮሞ የስርጭት ጊዜ ላይ የሚያተኩር የምክክር መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባለፉት 25 ዓመታት የአፋን ኦሮሞ የስርጭት ጊዜ ላይ የሚያተኩር የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው፥ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የዛሬ 25 አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ሙዝዬም ሊገነባ ነው Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በተመሠረተው ዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ ገዳም ሙዚየም ሊገነባ ነው፡፡ በጣና ማዕከላዊ ሥፍራ ላይ ከደቅ ደሴት አጠገብ የሚገኘው ይህ ገዳም በርካታ ሐይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶችን የያዘ ጥንታዊ ገዳም ነው፡፡ ከተገነባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት ከጀርመንና ፈረንሳይ ቋሚ መልዕክተኞች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም ብራሰልስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት ከጀርመንና ፈረንሳይ ቋሚ መልዕክተኞች ጋር መከሩ፡፡ አምባሳደር ሂሩት ከህብረቱ የፖለቲካና ደህንነት ቋሚ ኮሚቴ አባላት አምባሳደር ቶማስ ኦሶውስኪ እና አምባሳደር ክሌይር…