ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆን ማጉፉሊ ለሁለተኛ ጊዜ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ማሸነፋቸው ተሰማ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ተቀናቃኛቸው ቱንዱ ሊሱን በሰፊ የድምጽ ብልጫ ማሸነፋቸውን የሃገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በተደረገ የድምጽ ቆጠራ ማጉፉሊ 84 በመቶ ድምጽ…
ቢዝነስ የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናሉ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆኑ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ። የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ግርማ ለኢዜአ እንዳሉት የላልይበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከንቲባዎች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከንቲባዎች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባዎቹ በከተማዋ የተገነቡና እየተገነቡ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸው በየአካባቢው ያለውን ፀጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በኢትዮጵያ ፌዴራዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀጽ 87 በተደነገጉ ግልጽ መርሆዎች መከላከያ ሰራዊት አዋጅ ቁጥር 1100/2011 በተሰጡት ግዳጆች መሰረት ዝርዝር ተልዕኮዎችን ለማስፈጸም የሚያስችሉ ደንቦች እና መመሪያዎችን በማውጣት በሃገራችን ላይ የተቃጡ የውጭና…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 488 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 960 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 866 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 488 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 95 ሺህ 789…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በ25 ዓመታት የአፋን ኦሮሞ የስርጭት ጊዜ ላይ የሚያተኩር የምክክር መድረክ ነገ ያካሂዳል Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባለፉት 25 ዓመታት የአፋን ኦሮሞ የስርጭት ጊዜ ላይ የሚያተኩር የምክክር መድረክ ሊያካሂድ ነው። የምክክር መድረኩ በነገው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ቤስት ዌስተርን ሆቴል የሚካሄድ ይሆናል። በዚህ…
ስፓርት የካፍ ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ፕሬዚዳንቱ ረቡዕ ዕለት ከሞሮኮ ወደ ካይሮ ከተመለሱ በኋላ ቀለል ያለ የሳል ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም ተመሰረተ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም ተመሰረተ። በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም “የተሻለ ከተማ ለተሻለ ህይወት” በሚል መሪ ቃል የከተሞች ፎረም የመመስረቻ ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄዷል፡፡ ፎረሙ የከተማ ከንቲባዎች ተገናኝተው…
ቢዝነስ የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ የሚውል የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ ብሪታኒያ እና ጀርመን 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል። ሁለቱ ሀገራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበር ይፋ ያደረጉት ድጋፍ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው በርካታ ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የፕሬዚዳንት ትራምፕን አስተያየት በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲና በለንደን ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን አስተያየት በመቃወም ኢትዮጵያውያን በለንደን እና በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ። በአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑ የኢትዮጵያ…