ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመታደግና የዓባይ ተፋሰስን በቆላ ቀርከሀ ለማልማት ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመታደግ የዓባይ ተፋሰስን በቆላ ቀርከሀ ማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የአካባቢ ደን እና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን፣ የአካባቢና ደን ምርምር ኢንስቲቲዩት፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ…