የሀገር ውስጥ ዜና የክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው እለት ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓታቸው በቢሾፍቱ ከተማ ስታዲየም ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት የአስክሬን ሽኝት ተካሂዷል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ በሰሜን ሶሪያ አዲስ ወታደራዊ ዘመቻ ልታካሂድ እንደምትችል ገለፀች Tibebu Kebede Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ በሰሜን ሶሪያ አዲስ ወታደራዊ ዘመቻ ልታካሂድ እንደምትችል አስጠንቅቃለች። የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን እንደገለጹት፥ ኩርዲሽ የተሰኙት ታጣቂዎች ሀገሪቱ ከሶሪያ በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ አላስፈላጊ ትንኮሳ እያካሄዱ ነው።…
ፋና ስብስብ 4ኛው የኦዳ አዋርድ የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አራተኛው የኦዳ አዋርድ የሽልማት ስነ ስርአት ትናንት ምሽት ተካሂዷል። የሽልማት ስነ ስርዓቱን በሻቱ ቶለማርያም መልቲ ሚዲያ ከኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት መሆኑም ተገልጿል። በርካታ የኪነ ጥበብ ሰዎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በሶማሌ ክልል የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን በይፋ አስጀመሩ Tibebu Kebede Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሶማሌ ክልል የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን በዛሬው እለት በይፋ አስጀምረዋል። በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያው ላይም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተጨማሪም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1495ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ)ተከበረ Tibebu Kebede Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1495ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በዛሬው እለት በመላ ሀገሪቱ ተከብሯል። 1495ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በዓል በተለይም በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ ተከብሯል። በአንዋር መስጊድ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉ እርስ በእርስ የምንተሳሰብበትና ከገጠሙን ችግሮች በጋራ ለመሻገር የምንደጋገፍበት እንዲሆን እመኛለሁ ም/ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ታላቁ የመውሊድ በዓል እርስ በእርስ ከልብ የምንተሳሰብበት፤ ከገጠሙን ችግሮች በጋራ ለመሻገር የምንደጋገፍበት እንዲሁን እመኛለሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ1495ኛው የመውሊድ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በሸበሌ ወንዝ ላይ የተገነባውን የጎዴ የመስኖ ግድብ ጎበኙ Tibebu Kebede Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሸበሌ ወንዝ ላይ የተገነባውን የጎዴ የመስኖ ግድብ ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና…
ስፓርት በቻምፒየንስ ሊጉ ባርሴሎና ጁቬንቱስን ከሜዳው ውጭ አሸንፎታል Tibebu Kebede Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ምሽቱን ተካሄደዋል። ከምድብ አምስት እስከ ስምንት ባሉት ቡድኖች መካከል በተካሄደ ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል። በምድብ አምስት የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ባለሃብቶች የሚያጋጥማቸውን ማነቆ ለመፍታት የተቋቋመው የቅንጅት መድረክ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ Tibebu Kebede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ባለሃብቶች የሚያጋጥማቸውን ማነቆ ለመፍታት የተቋቋመው የቅንጅት መድረክ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ። በመድረኩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ግርማ ብሩ ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 602 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 918 ሰዎች አገግመዋል Tibebu Kebede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ6 ሺህ 290 ሰዎች የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተደርጎ 602 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በሌላ በኩል 918 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 49 ሺህ 886…