Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ። የኮሚሽኑ አባላት ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር ባደረጉት ውይይት ከላይ እስከ ታች ያለው የመንግስት መዋቅር የኮሚሽኑን ስራ…

በኢትዮጵያ አብዛኛው አካባቢ የተከሰተውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አብዛኛው አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ መከሰቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ የተከሰተው ከጣና በለስ ወደ ባህርዳር የሚሄድ 400 ኪሎ ቮልት የሚሸከም የኃይል መስመር ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ…

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለህዳሴ ግድብ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የግድቡ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። በፅህፈት ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ አብርሃም…

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንን በህብረተሰቡና በፀጥታ ሀይሉ የጋራ ርብርብ ሰላማዊ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንን የሃይማኖት አባቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎችና የፀጥታ ሀይል የጋራ ርብርብ ሰላማዊ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ። ዞኑን የግጭት መነሻ በማድረግ ኢትዮጵያውያንን እርስ በርስ ለማጠፋፋት የተደረገው ሙከራ ህዝቡ…

ቻይና ጦርነት አትፈራም – ዢ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሀገራቸው ጦርነት እንደማትፈራ እና የሉዓላዊነት፣ የደህንነት እና የልማት ፍላጎቷ ዝቅ ተደርጎ እንዲገመት እንደማትፈቅድ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ የቻይና ጦር ወደ ኮሪያ ጦርነት የገባበትን 70ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ…

ኢትዮጵያ ድንበር ከሚጋሯት ሀገራት በላይ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸውና ሟቾችን አስመዝግባለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ከሚጋሯት ሀገራት በላይ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው እና ሟቾችን አስመዝግባለች። ኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ 91 ሺህ 693 ሰዎችን እና 1 ሺህ 396 ሟቾችን በማስመዝገብ ድንበር…

ህብረተሰቡ 14 የሚሆኑ የለውዝ ቅቤ ምርቶችን እንዳይጠቀም ባለስልጣኑ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ከፍተኛ የሆነ የአፍላ ቶክሲን (Aflatoxine) የተገኘባቸውን 14 የለውዝ ቅቤ ምርቶችን እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ባደረገው ቁጥጥርና ፍተሻ አማካኝነት በተደረገ…

የኢትዮ ጀርመን ሁለተኛው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ ጀርመን ሁለተኛው  የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ።   የሁለተኛው ዙር ሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ማስጀመሪያ ስብሰባ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና ደህንነት ዙሪያ በማተኮር ነው የተካሄደው።  …

በአርሲ ዞን አራት ወረዳዎች የበረሃ አንበጣ መንጋ መከሰቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርሲ ዞን አራት ወረዳዎች የበረሃ አንበጣ መንጋ መከሰቱን የዞኑ እርሻ እና ተፈጥሮ ፅህፈት ቤት ገለፀ።   የበረሃ አንበጣ መንጋው በዞኑ ዶዶታ ወረዳ ቆሮ ደጋጋ ቀበሌ በ12 ሄክታር መሬት ሰብል ላይ ጉዳት ማድረሱንም ፅህፈት…

በቦሌ ክ/ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ ወደ ሱቅ የተላከ የ10 ዓመት ህፃን ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በመኖሪያ ቤት እና በንግድ ሱቅ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ10 ዓመት ህፃን ህይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ። አደጋው የደረሰው በሲኖትራክ ተሽከርካሪ…