Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን  21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን  አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን  21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን  አካሄደ። በጉባኤው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም፣ የኦድት ሪፖርት፣ የ2013 በጀት አመት እቅድ እና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል። በቀረበው ሪፖርት…

የሀዋሳ ከተማ ምክር ቤት ለ2013 ዓ.ም 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ሲያፀድቅ አዲስ ከንቲባም ሾሟል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አድርጎ የሾመው የከተማዋ ምክር ቤት የከተማዋን በጀት 2 ቢሊየን 54 ሚሊየን 18 ሺህ ብር ብር አድርጎ አፅድቋል።   የሀዋሳ ከተማ ምክር…

ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በቤንች ሸኮ ዞን ከህብረተሰቡ ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጦር…

የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር ምስረታ ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ ተደረገ። በማህበሩ ምስረታ ላይም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ፣ የሠራተኛና…

የዜጎችን ሁለንተናዊ መብትና ጥቅም ለማስከበር የመንግስት ተቋማት በትኩረት ሊሰሩ ይገባል- ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዜጎችን ሁለንተናዊ መብትና ጥቅም ለማስከበር የመንግስት ተቋማት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ አሳሰቡ። ለመንግስት ተቋማት መካከለኛ የስራ ኃላፊዎች በፌደራል አስተዳደር ሥነ- ሥርዓት  አዋጅ አስፈላጊነት…

ወጥነት ያለው ሀገር አቀፍ የፖሊስ ስታንዳርድ ለማህበረሰቡ ለማቅረብ የፖሊስ አመራሮች ሃላፊነታችውን ሊወጡ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘመናዊና ዘመን ተሻጋሪ የፖሊስ ተቋም ለመገንባት ከፌደራል፣ ከክልልና ከከተማ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽን ለተውጣጡ የፖሊስ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው። ለአራት ቀናት የሚቆየው ስልጠና በፖሊስ ዶክትሪን፣ በሰራዊቱ የለውጥ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መልዕክት አስተላለፉ

ከኮሮና ወረርሽኝ በኋላ ለተከፈተው የትምህርት ዘመን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ከአፀደ ህጻናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤ ከግል እስከ መንግስት ትምህርት ቤቶች፤ በመላ ሃገሪቱ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ ዓለም አቀፋዊው ወረርሽኝ ኮቪድ19 በሃገራችን መከሰቱን ተከትሎ በቀዳሚነት የወሰነው…

በኦሮሚያ ክልል በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የቻይና ኩባንያዎች ለኦሮሚያ ክልል የኮቪድ መከላከያ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የቻይና ኩባንያዎች ለኦሮሚያ ክልል የኮቪድ መከላከያ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን የለገሱት በኢትዮጵያ የቻይና የንግድ ዘርፍ ማህበራት ከቻይናዎቹ ጂያንግሱ እና ኒንሲያ ሁይ ጋር…

በትግራይ ክልል የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ለመለገስ ቃል ተገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የበረሃ አንበጣን ለመከላከል በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ቃል ተገባ። በክልሉ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል የተቋቋመው ጊዜያዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ትናንት ምሽት በሸራተን አዲስ ሆቴል…

ለትምህርቱ ዘርፍ የሚመደበውን ገንዘብ በማሳደግ ጠንካራና በቴክኖሎጅ የተደገፈ የትምህርት ስርአት እንዲኖር ይሰራል – ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ኢትዮጵያ ለትምህርት ዘርፉ የምትመድበውን ገንዘብ በማሳደግ ጠንካራና በቴክኖሎጅ የተደገፈ የትምህርት ስርአት እንዲኖር ቁርጠኛ መሆኗን ተናገሩ፡፡ ዓለም አቀፉ የትምህርት ጉባኤ በበይነ መረብ አማካኝነት…