የሀገር ውስጥ ዜና ለገበታ ለሃገር ፕሮጀክት ከዳያስፖራው 283 ሺህ 378 የአሜሪካ ዶላር ተሰብስቧል Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ዜጎች እያደረጉት ያለው ድጋፍ አስደናቂ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እስካሁን ከዳያስፖራው 283 ሺህ 378 የአሜሪካ ዶላር መዋጣቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ዙርያ በግብፅ የሚደረገውን የዲፕሎማሲ ጫና እና የሴራ ፖለቲካ ለማክሰም የግድቡን ግንባታ በፍጥነት ማጠናቅቅ ወሳኝ ነው- ምሁራን Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙርያ በግብፅ የሚደረገውን የዲፕሎማሲ ጫናና የሴራ ፖለቲካ እስከ መጨረሻው ለማክሰም የግድቡን ግንባታ በፍጥነት ማጠናቅቅ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን የፖለቲካ እና የታሪክ ምሁራን ተናገሩ። ምሁራኑ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
ስፓርት በወዳጅነት ጨዋታ ዋልያዎቹ በዛምቢያ አቻቸው ተረቱ Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዛምቢያ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሂደዋል። በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ እስከ 86ኛው ደቂቃ ድረስ 2-1 ስትመራ ብትቆይም፤ ተቀይሮ የገባው አልበርት ካዋንዳ አከታትሎ ባስቆጠራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጪ ገቢ እንቅስቃሴ በኢ-ሰርቪስ አገልግሎት አማካኝነት በቴክኖሎጂ ለመደገፍ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የሀገር ውስጥና የድንበር ተሻገር የጭነት ትራንስፖርትን በማዘመን የሀገሪቱን የወጪ ገቢ እንቅስቃሴ ቀልጣፍ፣ ምቹና ተወዳዳሪ እንዲሆን በኢ ሰርቪስ አገልግሎት አማካኝነት ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ እየሰራ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር በወጣ መመሪያ ቁጥር 30/2013 የተከለከሉ ተግባራትና የተጣሉ ግዴታዎች Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና የሚያስከትለው ጉዳት ለመቀነስ አዲስ መመሪያ ወጥቶ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጸድቆ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ የተመዘገበው መመሪያ ቁጥር 30/2013…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ የተጠረጠሩ 16 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ የተጠረጠሩ 16 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች መካከል አንድ የፖሊስ አባልና አራት አመራሮች እንደሚገኙበት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀላል ባቡር መንገድ መሸጋገሪያዎች ላይ የሚታየውን የትራፊክ ፍሰትና የደህንነት ችግር ለመቅረፍ ያለመ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር መንገድ መሸጋገሪያዎች ላይ የሚታየውን የትራፊክ ፍሰትና የደህንነት ችግር መቅረፍ ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተካሂዷል። ውይይቱን የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚስተዋለውን ግጭት እና አለመረጋጋት ለመፍታት የሀይማኖት መሪዎች፣ መንግስት እና ምዕመናን ሊሰሩ ይገባል – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ያለውን ግጭት እና አለመረጋጋት ለመፍታት የሀይማኖት መሪዎች፣ መንግስት እና ምዕመናን ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፅዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 5 ተከሳሾች ላይ ዐቃቤ ህግ ምስክሮቼ ከመጋረጃ ጀርባ ይመስክሩልኝ ሲል ያቀረበውን ጥያቄ ተከሳሾቹ ተቃውመው ተከራከሩ Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 5 ተከሳሾች ላይ ዐቃቤ ህግ ለምስክሮቼ ደህንነት ከመጋረጃ ጀርባ ይመስክሩልኝ ሲል ያቀረበውን ጥያቄ ተከሳሾቹ ተቃውመው ተከራክረዋል። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስት እና የፀረ ሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የታዳሽ አረንጓዴ ልማት በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት ዓለም አቀፍ ዌቢናር ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታዳሽ አረንጓዴ ልማት በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር ያዘጋጀው ዌቢናር ተካሄደ። “የታዳሽ አረንጓዴ ልማት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የተካሄደውን ዌቢናሩን በጣሊያን የተባበሩት መንግስታት…