Fana: At a Speed of Life!

ጣና ፎረም ለአፍሪካ ጉዳዮች አፍሪካዊ መፍትሄዎችን ከማምጣት ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ አለው-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣና ፎረም በአፍሪካ ውስጥ ላሉ የሰላምና የደህንነት ጉዳዮች አፍሪካዊ መፍትሄዎችን ከማምጣት ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። በአፍሪካ የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ የሚመክረው ጣና ፎረም ለ9ኛ ጊዜ “ለአፍሪካ…

በበርሃ አንበጣ መንጋ ሰብላቸው የወደመባቸው አርሶ አደሮች በሴፍቲኔት እንዲታቀፉ በማድረግ የእለት ምግብ ፍጆታ ሊቀርብላቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሃ አንበጣ መንጋ ሰብላቸው ሙሉ ለሙሉ የወደመባቸው አርሶ አደሮች በሴፍቲኔት እንዲታቀፉ በማድረግ የእለት ፍጆታ ምግብ ሊቀርብላቸው መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ከፋና…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት ልዩ ልዩ ሹመቶችን አጸደቀ። በዚህ መሠረት፦ 1ኛ. አቶ ጥራቱ በየነ - በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ ስራ አስኪያጅ ቢሮ ኃላፊ 2ኛ. ዶክተር መስከረም…

ብሪታንያ በአውሮፕላን ማረፊያዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታንያ በአውሮፕላን ማረፊያዎች ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጀመሯ ተነግሯል። በዛሬው እለት ከለንደን ሂትሮ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሆንግ ኮንግ በረራ ያደረጉ መንገደኞች ፈጣን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆናቸውም ተነግሯል።…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ በሲዳማ ክልል የማዕድን ቁፋሮ የሚካሄድባቸውን ስፍራዎች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ የተመራ ልዑክ በሲዳማ ክልል የማዕድን ቁፋሮ የሚካሄድባቸውን ስፍራዎች በዛሬው እለት ጎብኝቷል። ኢንጂነር ታከለ በጉብኝታቸው ከሀዋሳ 180 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የገናሌ ወንዝ ገባር በሆነው በሎጊታ…

አዲስ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የተዘረጋን የኤሌክትሪክ መስመር የሰረቁ ተጠርጣሪዎችን እጅ ከፍንጅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የተዘረጋን የኤሌክትሪክ መስመር የሰረቁ ሦስት ተጠርጣሪዎች እጅ ከፍንጅ ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ ሦስቱ ተጠርጣሪዎች የወንጀል ድርጊቱን የፈፀሙት…

በሶማሌ ክልል ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የሚያለሙ ከፍተኛ ማሽነሪዎች ለአርሶ አደሩና በግብርና ለተሰማሩ ወጣቶች ሊከፋፈሉ  ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የሚያለሙ ከፍተኛ ማሽነሪዎች ለአርሶ አደሩና በማህበር ተደራጅተው በግብርና ለተሰማሩ ወጣቶች እንደሚከፋፈሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን…