የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ለጤና ዘላቂ የልማት ግቦች እና ለኮሮና ቫይረስ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ፕሮጀክት በዓለም ባንክ በኩል የሚደረገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል በድንገተኛ አደጋዎች ሊያልፍ የሚችለውን የሰው ህይወት ለመቀነስ ቅንጅታዊ አሰራር ሊተገበር እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድንገተኛ አደጋዎች ሊያልፍ የሚችለውን የሰው ህይወት ለመቀነስ ቅንጅታዊ አሰራር ሊተገበር እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስታወቁ። የክልሉ የድንገተኛና ፅኑ ህሙማን እንክብካቤ ማሻሻያ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ መጣስ እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ እስራት ያስቀጣል – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጣር የወጣውን መመሪያ ቁጥር 30/2013 መጣስ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ እስራት እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ኢትዮጵያ የዓለም የጤና ድርጅት ማሳሰቢያን መሠረት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ የኤርባስ ኤ – 350 ዋና አብራሪነት ማዕረግን በማግኘት የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት ሆነች Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርባስ ኤ - 350 ዋና አብራሪነት ማዕረግን በማግኘት የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት አብራሪ ሆነች። አየር መንገዱ ካፒቴን ቃል ኪዳን ለደረሰችበት ስኬት የእንኳን ደስ አለሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢ/ር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ የአውስትራሊያው አምባሳደር ፒተር ዶይል ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ፒተር ዶይል ጋር ተወያይተዋል። ኢትዮጵያ በእድገት እቅዷ ትኩረት ከምታደርግባቸው ዘርፎች አንዱ የመአድን ልማት እንደሆነ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ተናገረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት አመቱ 343 ሺህ ከረጢት ደም ለመሰብሰብ ታቅዷል Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ ደም ባንክ በተያዘው ዓመት 343 ሺህ ከረጢት ደም ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ። የብሔራዊ ደም ባንክ ዋና ዳሬክተር አቶ ያረጋል ባንቴ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ በ2012 ዓ.ም ባንኩ በታሪኩ ከፍተኛውን…
ቢዝነስ ባለፉት 3 ወራት 55 ቢሊየን ብር ብድር ተሰጥቷል- ብሄራዊ ባንክ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 በሶስት ወራት ከተሰጠው ብድር 85 በመቶ የሚሆነው ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ መሆኑን የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ተናግረዋል፡፡ ዶክተር ይናገር ከሀምሌ እስከ መስከረም የነበረውን የእቅድ አፈፃፀም በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው በሶስቱ ወራት በባንኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተካሄደ። በስብሰባው በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከውጪ ንግድ የተገኘውን ገቢ፣ የዋጋ ግሽበት እና ተያያዥ እርምጃዎች፣ የመንግሥት ገቢ እና የሥራ ክንውን ሁኔታ…
ስፓርት በቻምፒየንስ ሊጉ ጁቬንቱስ፣ ማንቼስተር እና ባርሴሎና ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ ከምድብ አምስት እስከ ስምንት በሚገኙ ቡድኖች መካከል በተደረገው ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በምድብ አምስት የተደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ አሜሪካ የኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ አሜሪካ የኢንቨስትመንት ውይይት በአፍሪካ የአሜሪካ ኮርፖሬት ምክር ቤት አዘጋጅነት ተካሄደ። ውይይቱ በቪዲዮ ኮንፈረንስ የተካሄደ ሲሆን ዋነኞችን የአሜሪካ ኮርፖሬሽኖች እና በተለያዩ የኢንዱስትሪ ዘርፎች የተሰማሩ የዳያስፖራ አባላትን ጨምሮ…