ዓለምአቀፋዊ ዜና በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ታጣቂዎች 900 እስረኞችን አስለቀቁ Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቃዊ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ቤኒ ከተማ ታጣቂዎች 900 እስረኞችን ማስለቀቃቸው ተገለፀ። ከካንግባዩ እስር ቤት ካመለጡት 900 እስረኞች መካከል የታጣቂ ቡድን አባላት እንደሚገኙበት ቢቢሲ የከተማዋን ከንቲባ ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የትምህርት ጉባኤ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ በዓለም አቀፉ የትምህርት ጉባኤ ላይ በበይነ መረብ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጉባኤው በጋና፣ የኖርዌይ፣ እንግሊዝ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ማዕከል (ዩኔስኮ) በ ጋራ…
ቢዝነስ በአንድ ወር ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ላይ የመኪና እና የመኖሪያ ቤት ሽያጮች በባንክ በኩል ተፈጽመዋል Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገዥና ሻጭ መካከል የሚደረገው የገንዘብ ቅብብል በባንክ በኩል ብቻ መሆኑን ተከትሎ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ላይ የመኪና እና የመኖሪያ ቤት ሽያጮች በባንክ በኩል መፈፀማቸውን የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ ህንጻ ተደርምሶ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ህንጻ ተደርምሶ ባደረሰው አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው በከተማው ደምበላ ክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገበታ ለሀገር ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡ በዚህም ሰባት ተቋማት በሶስተኛ ዙር ለገበታ ለሃገር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ተቋማቱም፦ አዋሽ ባንክ - 30…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በትምህርቱ ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌት ተረኪን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው የጋራ ኮሚሽን ጉዳይ እና በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ በሚካሄደው የሃገራቱ የጋራ ኮሚሽን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አውስትራሊያ፤ አሜሪካ፣ ጃፓን እና ህንድ የሚያደርጉትን ወታደራዊ ልምምድ ተቀላቀለች Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ቻይና በልዩ ትኩረት የምትከታተለውን እና አሜሪካ፣ ጃፓን እና ህንድ በቤንጋል የባህር ዳርቻ የሚያካሂዱትን ወታደራዊ ልምምድ ተቀላቀለች። አውስትራሊያ ከፈረንጆቹ 2017 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትቀላቀለው እና ሀገራቱ ህዳር ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮቪድ 19 ከሚያዙ ሰዎች ውስጥ 15 በመቶ የሚሆኑት ወደ ጽኑ ህሙማን ክፍል ይገባሉ Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አሁን ላይ በኮቪድ 19 ከሚያዙ ሰዎች ውስጥ 14 ነጥብ 9 በመቶዎቹ ወደ ጽኑ ህሙማን ክፍል እንደሚገቡ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭት ያለበት ሁኔታ እና ከመነሻው ጀምሮ እስካሁን ን ምላሽ በተመለከተ ለመገናኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ90 ሺህ አለፈ Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ90 ሺህ አልፏል። ባለፉት 24 ሰዓታትም ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 602 የላብራቶሪ ምርመራ 630 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ሱዳንን አሸባሪነትን ከሚደግፉ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ሊሰርዟት ነው Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሱዳንን አሸባሪነትን ከሚደግፉ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ሊሰርዟት ነው፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህ የሚሆነው ግን ሱዳን በፈረንጆቹ1998 በኬንያ እና ታንዛኒያ በአሜሪካ ኤምባሲዎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት ለተጎዱ እና…