የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ የማርብል ክህሎት ማሰልጠኛ ማዕከል ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የማርብል ክህሎት ማሰልጠኛ ማዕከል አስጀመረ። የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር አቶ ታከለ ኡማ ከሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በዱር በገደሉ ተጋድሎ ለሚያደርገው ሰራዊት ደም መለገስ ለነገ የሚባል አይደለም – የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ በሰላም ወጥቶ በሰላም ይገባ ዘንድ ሠራዊታችን በዱር በገደሉ ለሚያደርገው ተጋድሎ ደም መለገስ ለነገ የማይባል ተግባር ነው አሉ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ የደም ልገሳ መርኃግብሩን የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶችና ወጣቶች ሊግ አደረጃጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህንድ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ 110 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት 110 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ በርካቶች መጎዳታችውም ነው የተነገረው፡፡ በከፍተኛ ወጀብና አውሎ ነፋስ የታጀበው ዝናብ…
ስፓርት በሴካፋ ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አንድ አቻ ተለያዩ Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ከቀትር በኋላ በተደረገው ጨዋታ ታንዛኒያ ባጃን ባስቆጠረው የፍጹም ቅጣት ምት ጎል መምራት ብትችልም ኡጋንዳ በሙክዋላ ጎል ታግዛ ጨዋታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ድጋፍ ይዞ የተንቀሳቀሰው ልዑክ ጎንደር ላይ አቀባበል ተደረገለት Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በግንባር ለሚፋለመው ሀይል 650 ሰንጋ በሬዎችን እና 680 በግና ፍየል ድጋፍ ይዞ ጎንደር ከተማ ሲደርስ አቀባበል ተደረገለት። አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ድባቅ ለመምታት በግንባር የሚታገለውን የመከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን ነዋሪዎች መከላከያ ሰራዊቱን በመደገፍ በአርባምንጭ ከተማ ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሴራ ኢትዮጵያ አትፈርስም፣ የቡድኑን ህገወጥ ተግባር የዓለም መንግስታትም ሊያወግዙ ይገባል፣ የቡድኑን ትንኮሳን በተባበረ ክንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ሀይል አባላትን ለአገራዊ ጥሪ ሊልክ ተዘጋጅቷል Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ሀይል አባላትን ለአገራዊ ጥሪ ለመላክ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ልዩ ሀይሉ የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እየሰራ መሆኑንና አገራዊ ጥሪን በመቀበለም ለአገር እድገት ነቀርሳ የሆነውን የህወሐት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህይወቱን ለሚገብረው ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የምናደርገው ትንሹን አስተዋጽኦ ነው -የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ በከተማዋ ወጣቶች፣ጎልማሶች እና ሴቶች በደም ልገሳ መርሐ ግብሩ የተሳተፉ ሲሆን ለሀገር መከታ ለሆነውና ህይወቱን ለሚገብረው ጀግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ በቀላሉ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል www.mygerd.com የተሰኘ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ በቀላሉ ድጋፍ ለማድረግ እንዲችሉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል www.mygerd.com የተሰኘ ድረ ገጽ አዘጋጅቶ ይፋ አደረገ፡፡ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የኢትዮጵያ የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል የካቢኔ አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ለገሱ Tibebu Kebede Jul 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል የካቢኔ አባላት ለሁለተኛ ጊዜ የአንድ ወር ሙሉ ደሞዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ለገሱ፡፡ የክልሉ የካቢኔ አባላት ዛሬ ባካሄዱት ስብሰባ ነው የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመስጠት የወሰኑት።…