Fana: At a Speed of Life!

45 ዶክተሮች እና የህክምና ባለሙያዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ሙያዊ ድጋፍ ለመሰጠት ወደ ግንባር አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ ሆስፒታሎች የተውጣጡ የህክምና ባለሙያዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊቱን ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ የጤና ቢሮ ኃላፊው ዶክተር ዮሀንስ ጫላን…

በኢትዮጵያ እና በተመድ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት በየዘርፉ መጠናከር አለበት-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፖለቲካ እና የሠላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ሀላፊ ሮዝመሪ ዲካርሎ ጋር ተወያዩ ። ውይይቱም በትግራይ ስላለው ሁኔታ ፣ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፣ በኢትዮ ሱዳን…

ህፃናትን ለጦርነት የሚያሰማራው አሸባሪው ቡድን በጦር ወንጀል እንዲጠየቅ ስራዎች መጀመር አለባቸው- የስ-ነልቦናና የህግ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናትን ለጦርነት የሚያሰማራውን የአሸባሪውን ህወሓት ቡድን በጦር ወንጀለኝነት ለማስጠየቅ ስራዎችን መጀመር እንደሚገባ የስ-ነልቦናና የህግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ህፃናት በበኩላቸው እኩዮቻቸው በአሸባሪው ቡድን ለጦርነት መማገዳቸውን…

ተጨማሪ ስድስት የፓስፖርት የመቀበያ ቦታዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ተጨማሪ ስድስት የፓስፖርት የመቀበያ ቦታዎችን ይፋ አድርጓል። ከዚህ ቀደም የፓስፖርት መቀበያ ቦታ ዋናው ፖስታ ቤት ብቻ የነበረ መሆኑን ያስታወሰው ኤጀንሲው፣ አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ተጨማሪ…

በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ በርካታ ብረታ ብረት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ በርካታ ብረታ ብረት መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው የህዋሓት ጁንታ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስና የሀገር ማፍረስ እኩይ ተልዕኮውን ለማሳካት የተለያዩ የኢኮኖሚ አሻጥር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ አመራር ባንክ ሽልማት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ አመራር ባንክ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ። ባንኩ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ የሆነው፣በተለይ ባለፉት ሁለት አመታት የሀገሪቱን የገንዘብ፣የውጭ…

ወያኔ ያወጀብንን ጦርነት ለመቀልበስ የክልሉ ነዋሪ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ይጠበቅበታል – የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የአፋር ክልል ነዋሪ ህዝብ አሸባሪው ወያኔ ያወጀብንን ጦርነት ለመቀልበስ አካባቢውን በንቃት ከመጠበቅ ጀምሮ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የአፋር ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ። የክልሉ ከፍተኛ…

ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ተቋማት በትብብር እንዲሰሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስኬት ተቋማት በትብብር እንዲሰሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። "የአንድ ዓመት ጉዞ- ዲጂታል ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ" በሚል "የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ 2025"…

“አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለብን” ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአሸባሪው ትህነግ ተቀዳሚ ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ መሆኑን ገለጹ፡፡ አሸባሪው ትህነግ በአማራና አፋር ክልል ጦርነት በመጀመር ሌላውን ኢትዮጵያዊ ሊያጠቃ ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን…

የሕዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት ግብጽና ሱዳን ሲያሰራጩት የነበረውን ሀሰተኛ መረጃ ያጋለጠ ነው – ዛይድ ዜዳን አል-ሀሪሪ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ግብጽና ሱዳን ሙሌቱ ጉዳት ያደርስብናል በማለት ሲያሰራጩ የነበረውን የሀሰት መረጃ እንዳጋለጠ የዓረብ ሃገራት ግንኙነት ተመራማሪ ዛይድ ዜዳን አል-ሀሪሪ ገለጹ። የግድቡ ውሃ ሙሌት በታችኛው ተፋሰስ…