Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ የትምህርት ተቋማት በዛሬው እለት በርካታ ተማሪዎችን አስመርቀዋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረማርቆስ፣እንጅባራ ዩንቭርስቲዎች እና ደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በርካታ ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቀዋል፡፡ የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያስተማራቸውን 2 ሽህ 905 በደማቅ ስነ-ስርዓት በቡሬ ካምፓስ…

በጎንደር ከተማ 96 በመቶ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ 96 በመቶ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች በመሆናቸው የማሻሻያ ስራዎች እየተሰሩ ነው፡፡ ከተማ አሰተዳደሩ ይህን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ህዝቡንና የልማት ድርጅቶችን በማስተባበር ደረጃ…

አሸባሪውን ህወሃትን ለመመከት ተመራቂዎች የተሻለ አቅም ይፈጥራሉ- ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ የሰላም ማስከበር ማዕከል የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ መሰረታዊ ወታደሮችን በ2ኛ ዙር አስመረቀ፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከህዝቡ አብራክ የወጣ ማንኛውንም የጭቆና ቀንበር ለመስበር ቁርጠኛ…

ጁንታው ህፃናት ልጆችን ወደ ትምህርት ከመመለስ ይልቅ ወደ ጦርነት አስገድዶ እየማገዳቸው ይገኛል- -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ "ጁንታው የትግራይ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በግልፅ እያሳየ ይገኛል ሲሉ በማህበራው ትስስር ገጻቸው በትግርኛ ቋንቋ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ባለፉት ወራት የፌደራሉ መንግስት በትግራይ…

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በኢትዮጵያ ከተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሰብዓዊ ሁኔታ፣ የድርቅ ምላሽ ዝግጁነት እና በሶማሌ ክልል ውስጥ…

በበጀት ዓመቱ ከ279 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ279 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ 290 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 96 ነጥብ 2 በመቶ ማሳከቱንም ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ እቅድ አፈጻጸሙ ካለፈው…

ለመከላከያ ሰራዊት ከወላይታ ዞን የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን አስተዳደር ለኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ያዘጋጀውን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እና 20 ኩንታል በሶ እንዲሁም 400 ደርዘን ውሃ ድጋፍ ለክልሉ ሀብት አሰባሰብ ኮሚቴ አስረከበ። የወላይታ ህዝብ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የህውሃት…

በበጀት አመቱ ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ገቢው ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች የተገኘ ሲሆን፥ በዋናነት ከግብርና ምርቶች እና ማዕድን ዘርፍ የተገኘ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

የቶኪዮ ኦሊምፒክ በነገው እለት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ በነገው እለት ይከፈታል፡፡ በዘንድሮው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ከ205 ሀገራት የተውጣጡ ከ11 ሺህ በላይ የኦሊምፒክ አትሌቶች በ33 አይነት ስፖርቶች ይሳተፋሉ፡፡…

ህወሓት ህጻናትን በጦር ግንባር ማሰለፉ ለሰብአዊ መብቶች መከበር ደንታ እንደሌለው ማሳያ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ቡድን ህጻናትን በጦር ግንባር ማሰለፉ ለሰብአዊ መብቶች መከበር ደንታ እንደሌለው ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…