የሀገር ውስጥ ዜና የለውጥ ምሰሶዎችን የማጠናከር ስራዎች በተለያዩ ዘርፎች እየተከናወኑ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Tibebu Kebede Sep 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናትና ምሽት ከኢቢሲ ጋር አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ቆይታ አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው ለውጡን በተመለከተ እንዲሁም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረቡላቸው ጥይቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።…
ቢዝነስ ንግድ ባንኮች ከሚያቀርቡት ብድር 5 በመቶውን በተንቀሳቃሽ ንብረት ለሚሰጥ የብድር አይነት እንዲያውሉት የሚያዝ መመሪያ ወጣ Tibebu Kebede Sep 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ንግድ ባንኮች ከሚያቀርቡት ብድር 5 በመቶውን በተንቀሳቃሽ ንብረት ለሚሰጥ የብድር አይነት እንዲያውሉት የሚያዝ መመሪያ ማውጣቱን ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ተንቀሳቃሽ ንብቶሮችን በዋስትና አስይዞ መበደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ Tibebu Kebede Sep 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች በዛሬው ዕለት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዋናው መስሪያ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች እና ቆንስል ጀኔራሎች ላለፉት ሁለት ሳምንታት ሲያካሂዱት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከሚወክሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከሚወክሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ “ዛሬ ከሰዓት ለሁለት ሳምንት በዘለቀው ውይይታቸው ማጠናቀቂያ ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች በነሃሴ ወር የተካሄደው የኮቪድ 19 የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ ውጤት Tibebu Kebede Sep 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vwvljNFp0J0
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ60 ሺህ አለፈ Tibebu Kebede Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 60 ሺህ 784 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 14 ሺህ 815 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእንጦጦ ፓርክ ጉብኝት Tibebu Kebede Sep 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Wrh5Gm61TQo
የዜና ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ በተከበረው የአምባሳደርነት ቀን ላይ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች Tibebu Kebede Sep 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nU3C2UHpkUA
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲሱ ዓመት የህግ የበላይነት በማስከበር የዜጎችን ደንህነት ለማረጋገጥ አጥብቆ እንደሚሰራ የብልፅግና ፓርቲ ገለፀ Tibebu Kebede Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2013 ዓ.ም ዜጎች በሰላም ወጥተው የሚገቡበት እና ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የሀገሪቱ አቅጣጫ ሄደው ሃብት የሚያፈሩበት ለማድረግ እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ ገለጸ። የፓርቲው የውጭ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ሃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2013 በሀገር አቀፍ ደረጃ የኤሌክትሪክ የሀይል ተደራሽነት ለማሳደግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ Tibebu Kebede Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 አዲስ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ሰፊ ስራዎችን በማከናወን በሀገር አቀፍ ደረጃ የሀይል ተደራሽነትን ለማሳደግና የአገልግሎት ኔትዎርክን ለማዘመን እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ…