Fana: At a Speed of Life!

ባለፈው አንድ ሳምንት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ግምታዊ ዋጋቸው ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከነሐሴ 21 እስከ 28 ቀን 2012 ዓ.ም ባሉት ቀናት በተለያዩ የጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም በብሔራዊ ባንክ ፍቃደ ያላገኘ…

“ትውልድ ለሰላም” የተሰኘ የሰላም ንቅናቄ መርሃ ግብር በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ትውልድ ለሰላም” የተሰኘው የሰላም የንቅናቄ መርሃ ግበር በይፋ ተጀመረ። በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በተጀመረው የ“ትውልድ ለሰላም” ኢንሸቲቭ 1 ሚሊየን የሚሆኑ ኢትዮጵያን ለሰላም ፊርማቸውን የሚያኖሩ ይሆናል። የፊርማ ስነ ስርዓቱም የሰላም…

በአማራ ክልል ወጣቶች በተገቢው መንገድ ለስራ ዕድል ፈጠራ የሚሆን ብድር እያገኘን አይደለም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ወጣቶች በተገቢዉ መንገድ ለስራ ዕድል ፈጠራ የሚሆን ብድር እያገኘን አይደለም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል፡፡ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የፌዴራል መንግስት 3 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በአማራ ክልል ለሚገኙ ወጣቶች እና…

የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ የደቡብ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሲያካሂዱት የነበረውን የአመራር ስልጠና አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ የደቡብ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ለአምስት ቀናት ሲሰጡ የቆዩትን የአመራር ስልጠና ዛሬ አጠናቀቁ። የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት 1ኛ ዙር የአመራር ስልጠና ዛሬ…

ዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓቱን ለመደገፍ 15 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ከኮቪድ 19 ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓቱን ለመደገፍ 14 ነጥብ 8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ። በዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት የተደረገው ድጋፍ የኮሮና ቫይረስ በትምህር ስርዓቱ ላይ…

በአየር ንብረት ለውጥ የሚደርሰውን ቀውስ ለመግታት የኢነርጂ ምንጭን ወደ ታዳሽ ኢነርጂ መለወጥ ያስፈልጋል- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ እየደረሰ ያለውን ቀውስ ለመግታት በተባበሩት መንግስታት ከተለዩት ዘርፎች አንዱ የሆነውን የኢነርጂ ምንጭን በፍጥነት ወደ ታዳሽ ኢነርጂ መለወጥ እንደሆነ የውሃ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ…

2 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የስኳር እጥረት እንዳይከሰት 2 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ተገዝቶ ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ…

ዓመቱ በዓባይ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ስኬት የተመዘገበበት ነበር- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ በቀረው 2012 ዓ.ም በዓባይ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ስኬት የተመዘገበበት እንደነበር ምሁራን ተናገሩ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የውሃ ፖለቲካ ተመራማሪ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናት መምህር ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ እና…

የኮሮና ቫይረስ የምርመራ ውጤትን በእጅ ስልክ በጽሁፍ መልዕክት ለማሳወቅ የሚያስችል አሰራር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ውጤት ለተመርማሪዎች በ8335 በእጅ ስልካቸው የጽሁፍ መልዕክት እንዲደርሳቸው የሚያስችል ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ…

ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በነፃ ተለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁከትና አመጽ በማስነሳት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረስ ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ምርመራ ሲደረግባቸው የነበሩት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በነፃ ተለቀቁ። የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ አራዳ ምድብ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት መርማሪ ፖሊስ…