Fana: At a Speed of Life!

በአፍጋኒስታን በጎርፍ አደጋ የ160 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍጋኒስታን በዚህ ሳምንት በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ የ160 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። በአሁኑ ጊዜም የነፍስ አድን ሰራተኞች በጭቃ ውስጥ እና በህንፃዎች ፍርስራሽ ስር የጠፉ ሰዎችን እያፈላለጉ መሆኑም ነው የተነገረው። በጎርፍ አደጋው…

አዲስ አበባ የበጎ ፍቃድ ማዕከል እንድትሆን ወጣቶች፣ የኪነጥበብና የስፖርቱ ማህበረሰብ ተሳትፎ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል­- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ አበባ የበጎ ፍቃድ ማዕከል እንድትሆን ወጣቶች፣ የኪነጥበብና የስፖርቱ ማህበረሰብ የሚያደርጉት ተሳትፎ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና በምክትል ከንቲባ…

ታሪካዊውን መስቀል አደባባይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታሪካዊውን መስቀል አደባባይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ገንብቶ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የመስቀል አደባባይን ፕሮጀክት የግንባታ ሂደት የደረሰበትን…

የአዲስ አበባ ኮቪድ-19 ፊልድ ሆስፒታል የፊታችን ጳጉሜን 5 ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የተገነባው የኮቪድ-19 ፊልድ ሆስፒታል የፊታችን ጳጉሜን 5 ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋር በመሆን  …

የብላክ ፓንተር ፊልም ኮከብ ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብላክ ፓንተር ፊልም ተዋናይነቱ ተቀባይነት ያገኘው አሜሪካዊው ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን በ43 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ቻድዊክ ባጋጠመው የአንጀት ካንሰር ምክንያት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ከሁለት አመት በፊት የወጣውና በላቀ…

ባህር ዳርና ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያየ መርሃ ግብር ያሰለጠኗቸውን 12 ሺህ 300 ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህር ዳር እና ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያየ መርሃ ግብር ያሰለጠኗቸውን 12 ሺህ 300 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቁ፡፡ ከዚህ ውስጥ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 4 ሺህ 780 ተማሪዎችን በተለያዩ መርሃ ግብሮች አስመርቋል፡፡ ተማሪዎቹ ከአንደኛ…

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ ሹመቶችን አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አዲስ የምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሾመ። ምክር ቤቱ ባካሄደው 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ አዳዲስ ሹመቶችን አፅድቋል። በዚህ መሰረት ወይዘሮ አዲስአለም በዛብህን የምክር…

በህዳሴው ግድብ ላይ የሚደረገው የሶስትዮሽ ስብሰባ መስከረም 4 ቀን ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ አሞላል እና ውሃ አለቃቀቅ ደንብ ላይ የሚያደርጉት የሶስትዮሽ ስብሰባ መስከረም ወር ላይ እንደሚቀጥል የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የሶስቱ ሃገራት የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች…

የፌደራል ፖሊስ አዲስ የደንብ ልብስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ ነው አዲስ የተቀየረውን የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ ይፋ ያደረገው። በስነ ስርዓቱ…