Fana: At a Speed of Life!

ውጊያ ለመክፈት ተደጋጋሚ ሙከራ ያደረገው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን ሰብዓዊ ኪሳራ እየደረሰበት መሆኑን የምኒልክ ብርጌድ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ትህነግ ቡድን በወልቃይት ማይጋባ በሚገኘው የተከዜ ድልድይ አካባቢ ጥቃት ለመፈጸም ተደጋጋሚ ሙከራ ቢያደርግም በአማራ ልዩ ኀይል ርምጃ እየተወሰደበት ነው። የፌዴራል መንግሥት የተናጠል ሰብዓዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት የ5ኛ ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ በክልሉም ሆነ በሃገራችን በተፈጠሩ የተለያዩ የጸጥታ ችግሮች ለደረሰው የሰው ሕይወት መጥፋትና መፈናቀል የሕሊና ጸሎት…

አየር መንገዱ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ ኦ ኢ ኤም ሰርቪስ ከተሰኘው የአውሮፕላን አካላት አምራችና የጥገና አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያ ጋር የተፈረመ ሲሆን፥ ለረጅም አመታት የሚቆይ…

ህዝቡ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደጀን ሊሆንለት ይገባል – የወላይታ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ዳር ድንበር እያስከበረ የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ደጀን እንደመሆኑ ህዝቡም ደጀኑ ሊሆንለት ይገባል ተባለ። በወላይታ ዞን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ እና በሁለተኛው ዙር የሕዳሴ ግድብ ሙሌት የተሰማቸውን ደስታ…

የየህዳሴው ግድብ ተጠናቆ ሪቫን እስከሚቆረጥ ድጋፋቸን ተጠናክሮ ይቀጥላል – የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የህዳሴው ግድብ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ሪቫን እስከሚቆረጥ ድረስ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ገለፁ። በዩንቨርስቲው የሁለተኛ ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን አስመልክቶም ደስታቸውን እና…

የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) 1442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ሀምሌ 13 ቀን 2013 ዓ/ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ለዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ህብረተሰቡ ይህንን አውቆ…

በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጌያለሁ – የፌዴራል ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ፌዴራል ፖሊስ ለመላው ህዝበ ሙስሊም እንኳን ለ1 ሺህ 442ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የአንድነታችን ማኅተም ነው- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የታላቁ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ውኃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ የተሰማውን ልባዊ ደስታ ገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ ደስታውን በተለያዩ ክፍለ ዓለማት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም…

ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አኔቴ ዌበር ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ሚኒስትሯ በሀገሪቱ እየተካሄደ ስላለው ሁሉን አቀፍ ብሄራዊ የምክክር ሂደት እና እያስገኘ ስላለው…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የታየው አንድነት በሁሉም መስኮች መጠናከር አለበት – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የአንድነታችን ምልክትና የጋራ አሻራችን የሆነው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር…