Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለኢድ አል አድሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 442ኛው የኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕከታቸው አስተላልፈዋል፡፡ ህዝበ ሙስሊሙም…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በመልዕክታቸውም "የኢትዮጵያ ሀገራችን ብርቱ ልጆች ያለባቸው ከፍተኛ ውስጣዊ እና ውጫዊ ጫና ሳይበግራቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለኢድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1 ሺህ 442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የመታዘዝና የመስዕዋት በዓል ነው። ነቢዩ ኢብራሒም ለፈጣሪያቸው ያላቸውን…

የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ በተወለዱ በ87 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ ስርዓት በነገው ዕለት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ከቀኑ 6፡30 የሚፈጸም ሲሆን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት…

የግድቡ ሁለተኛ ሙሌት የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ አሸናፊነት እውን ያደረገ ነው – የህግ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግድቡ ሁለተኛ ሙሌት የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ አሸናፊነት እውን ያደረገ መሆኑን የህግ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ሙሌቱ የመንግስትና የህዝብ መተማመን የሚጨምር፣ የዲፕሎማሲ አሰላለፉን የሚቀይር እና ሀሳብን በእውነት የሚያፀና ነው ብለዋል፡፡…

በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ጠዋት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚኖረው የጠዋት ስግደት ምክንያት አሽከርካሪዎች አማራጭ…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳቹህ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 142ኛው የኢድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳቹህ መልእክት አስተላለፉ፡፡ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1 ሸህ 442ኛው የኢድ አል አድሀ…

ጃኮብ ዙማ የፍርድ ሂደታቸውን በበይነ መረብ ተከታተሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ የፍርድ ሂደታቸውን በበይነ መረብ ተከታትለዋል፡፡ ዙማ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር ውለው ማረሚያ ቤት መግባታቸው ይታወሳል፡፡ የፍርድ ሂደታቸውን ዳኞች እና እሳቸው በተሳተፈቡት…

ወንጀልና ሊያጋጥሙ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመከላከል ድርጅቶችና ግለሰቦች የተከራዮችን ማንነት እንዲያረጋግጡ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) ወንጀልና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሌሎች የፀጥታ ችግሮችን አስቀድሞ ለመከላከል እንዲቻል መኖሪያ ቤት እና የመኝታ አገልግሎት የሚሰጡ ልዩ ልዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች የተከራዮችን ማንነት እንዲያረጋግጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡ በ…

ተመላሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት አሸባሪው ትህነግን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመላሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ ግንባር በመዝመት አሸባሪው ትህነግን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የባሕር ዳር ተመላሽ የመከላከያ ሠራዊት ማኅበር የህልውና ዘመቻ አስመልክቶ ውይይት አድርጓል።…