የዜና ቪዲዮዎች በኦሮሚያ ክልል በፀረ ሰላም ሀይሎች ተድርጎ የነበረው የአድማ ጥሪ መክሸፉ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NCkiLkmJc7M
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሹመት Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=a0YuUTnpUf8
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የክልሉ መንግስት የ2013 በጀት አፀደቀ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የክልሉ መንግስት የ2013 በጀትን በዛሬው እለት አፀደቀ። የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ውሏል። ምክር ቤቱ…
የዜና ቪዲዮዎች የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮች የሸገር ፓርኮች ጉብኝት Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AmEPEpaYmxU
የዜና ቪዲዮዎች ብሄራዊ ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ ውጭ በቤትም ሆነ በሌላ ቦታ ማከማቸትን ከለከለ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lgwcfOGYZLc
የዜና ቪዲዮዎች ኮቪድ-19፤ ተጽዕኖዉ፣ ምላሽና የወደፊት አቅጣጫ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=es1MI2NfgFk
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ በአቶ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮልና ቀለብ ስዩም ላይ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ብይን ሰጠ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ተረኛ ችሎት አቃቤ ህግ በአቶ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮልና ቀለብ ስዩም ላይ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ብይን ሰጠ። አቃቤ ህግ ሁለት የቅድመ ምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ነው የምክትል ከንቲባ ሹመትን ያፀደቀው። በዚህም መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በፀረ ሰላም ሀይሎች ተድርጎ የነበረው የአድማ ጥሪ በህዝቡና በፀጥታ አካላት ተሳትፎ መክሸፉ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በፀረ ሰላም ሀይሎች ተድርጎ የነበረው የአድማ ጥሪ በህዝቡና በፀጥታ አካላት ተሳትፎ መክሸፉን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። የአሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በጎርፍ ውሃ የተከበቡ ወገኖችን በሄሊኮፕተር የማውጣቱ ስራ መጠናቀቁ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል በጎርፍ ተከበው የነበሩ ወገኖችን በሄሊኮፕተር ታግዞ የማውጣቱ ስራ መጠናቀቁን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የመከላከያ እና አየር ኃይል አባላት ላበረከቱት አስተዋጽኦ የክልሉ…