Fana: At a Speed of Life!

በቻምፒየንስ ሊጉ ሙኒክ ባርሴሎናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፎታል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በተደረገ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ባርሴሎና ከባድ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ በሊዝበን በተደረገው ጨዋታ የጀርመኑ ባየርን ሙኒክ ባርሴሎናን 8 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፎታል፡፡ በጨዋታው ቶማስ ሙለር እና ተቀይሮ…

በአዲስ አበባ ከ17 ሺህ በላይ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እስካሁን ከ17 ሺህ በላይ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ እስካሁን ከ300 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ላይ የኮሮና ቫይረስን ለመለየት ናሙና መወሰዱን ጤና ቢሮው አስታውቋል። ቢሮው…

የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው ችግርና በተፈጥሮ ጉዳዮች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው ችግር እና በተፈጥሮ ጉዳዮች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ። የአሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።…

ፍርድ ቤቱ በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ለፖሊስ ተጨማሪ የምርማራ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አረዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ዛሬ ለፖሊስ ተጨማሪ የ10 ቀን የምርማራ ጊዜ ፈቀደ። ተጠርጣሪው ጉዩ ዋርዮ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ቃለ መጠይቅ በማድረግ ፕሮግራሙን ቆርጦ በማቅረብ፣…

የትግራይ ክልል ለ1 ሺህ 568 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል 1 ሺህ 568 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን የክልሉ ፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ታራሚዎቹ በይቅርታ እንዲፈቱ የተወሰነው በክልሉ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል መሆኑን የቢሮው ሃላፊ ተኪኡ ምትኩ በሰጡት መግለጫ…

ዊሊያን በሶስት አመታት ውል አርሰናልን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው የመስመር አማካር ዊሊያን የሰሜን ለንደኑን የእግር ኳስ ክለብ አርሰናልን ተቀላቀለ፡፡ ዊሊያን የምዕራብ ለንደኑን እግር ኳስ ክለብ ቼልሲን በመልቀቅ ወደ አርሰናል በነጻ ዝውውር አምርቷል፡፡ የ32 አመቱ ዊሊያን በአርሰናል ለሶስት…

በቀጣዮቹ የክረምት ወራት መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣዮቹ የክረምት ወራት ነሀሴና መስከረም መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በዚህም የሰሜን ምዕራብና የምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች በአብዛኛው መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን…

ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ የታዳጊ ሀገራት ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለመከላከል የሚረዳ የ6 ነጥብ 85 ሚሊየን ፓውንድ የድጋፍ መርሃ ግብር ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ መንግስት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በመሆን የታዳጊ ሀገራት የምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለመከላከል አዲስ የ6 ነጥብ 85 ሚሊየን ፓውንድ የድጋፍ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ፡፡ መርሃ ግብሩ በኮሮና ቫይረስ ወቅት በታዳጊ ሀገራት ውስጥ ያሉ…

በቻምፒየንስ ሊጉ አር ቢ ሌፕዚግ የግማሽ ፍጻሜተፋላሚ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ አር ቢ ሌፕዚግ እና አትሌቲኮ ማድሪድን ባገናኘው ጨዋታ የጀርመኑ ክለብ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ በፖርቹጋል ሊዝበን በተደረገው በዚህ ጨዋታ አር ቢ…

ከሌላ ሀገራት ወደ ቻይና ከገቡ የታሸጉ የምግብ ምርቶች የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለት የቻይና ከተሞች በካርጎ ወደ ቻይና ከገቡ የታሸጉ የምግብ ምርቶች የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ። ሆኖም የዓለም ጤና ድርጅት በታሸጉ ምግቦች በኩል የኮሮና ቫይረስ ወደ ሰዎች የመተላለፍ እድል እንደሌለው ገልጿል።…