የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያግዙ የሕክምና ቁሳቁሶች ለጤና ሚኒስቴር ተበረከቱ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያግዙ የሕክምና ቁሳቁሶች ከተለያዩ ተቋማት እና በውጭ ሃገር ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተበረከተለት፡፡
የተበረከቱት ድጋፎች የአፍ እና የአፍንጫ ጭምብል፣ የሕክምና አልባሳት፣ የንጽሕና…