የሀገር ውስጥ ዜና እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛ ይቀየርልን ሲሉ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ Tibebu Kebede Aug 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛ ይቀየርልን ሲሉ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ፡፡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እነ አቶ ጃዋር ባቀረቡት አቤቱታ ላይ መርምሮ ብይን ሰጥቷል፡፡ በዚህም አቤቱታው በማስረጃ የተደገፈ አይደለም በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዓመቱ የተያዘው 5 ቢሊየን ችግኝ የመትከል እቅድ መሳካቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ Tibebu Kebede Aug 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በባህርዳር ከተማ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል። በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግር ለዓመቱ የክረምት ወቅት የተያዘው 5 ቢሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ ተጀምሮ በውቢቷ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ውይይት ከሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6vot8_QWuZY
የዜና ቪዲዮዎች በአፋር ክልል ጎርፍ ያስከተለው አደጋ እና ቀጣይ እርምጃዎች Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XIjuLkwN8Ms
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎችና አንድምታው- በኢንጂነር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wKCFuNgNB1s
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ የአቶ ጃዋር መሃመድን የዋስትና ጥያቄን ውድቅ አደረገ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋር መሐመድ ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በልደታ አዳራሽ የአቶ ጃዋር መሃመድን ጉዳይ ተመልክቷል። አቶ ጃዋር መሃመድ ከዚህ ቀደም በተሰጠው…
የዜና ቪዲዮዎች የቀድሞ የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ትውስታዎች Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WcnJDYPEs-c
የሀገር ውስጥ ዜና ብልሹ አሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚስተዋልባቸው ተቋማት ላይ ስር ነቀል ለውጥ እናመጣለን- ኢ/ር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ብልሹ አሰራር እና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚስተዋልባቸው ተቋማት ላይ ስር ነቀል ለውጥ እናመጣለን” አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፥ በአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት 584 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ20 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 11 ሺህ 881 የላብራቶሪ ምርመራ 584 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 24 ሺህ 175 መድረሱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሀጫሉ ግድያ የተጠረጠረው ከበደ ገመቹ ፍርድ ቤት ቀረበ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረውና ሸሽቶ በሃምሌ 3 ቀን 2012 ዓ.ም አዳአ ድሬ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋለው ከበደ ገመቹ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረበ። በዛሬው የችሎት ውሎም መርማሪ ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው ተጨማሪ…