የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 12 ሰዓታት 327 ሚሊየን 399 ሺህ 570 ችግኞች ተተክሏል Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀንበር ማለትም ከጠዋቱ 12 እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ 327 ሚሊየን 399 ሺህ 570 ችግኞች ተተክሏል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ጉባ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት የ13 ዜጎች ሕይወት ማለፉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት የ13 ዜጎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አብዱላዚዝ መሀመድ በመተከል ዞን ጉባ ወረዳ ከሀገር ውጭና ከውስጥ ተልዕኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ የተነሱ ጉዳዮች Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ከተካሄዱ የምክክር መድረኮች የቀጠለ መሆኑ እና የዛሬው ውይይት በሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አልጀሪያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና አልጀሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ። በአልጀሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን የተሾሙት ነቢያት ጌታቸው በኢትዮጵያ የአልጀሪያ አምሳደር እና የሀገሪቱ የአፍሪካ ህብረት ቋማ ተጠሪ ከሆኑት ኤልሃምዲ ሳላህ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዓሉን ሲያከብር የኮቪድ19 መከላከያ መንገዶችን እና የተቀመጡ ክልከላዎችን በመተግበር ሊሆን ይገባል – የኢትዮጵያ እስልምና… Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስሊሙ ማህበረሰብ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ሲያከብር በእምነቱ የተቀመጡ የወረርሽኝ መከላከያ መንገዶችን እና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተቀመጡ ክልከላዎችን ተግባራዊ በማድረግ መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በፈረንጆቹ 2020 ከ100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንጆቹ 2020 ከ100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ፡፡ ሪፒዩቴሽን ፖል ኢንተርናሽናል የተሰኘው ተቋም የፈረንጆቹ 2020 በተለያዩ የሙያ መስኮች ስመ ጥር የሆኑ 100 አፍሪካውያንን ዝርዝር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ጋር በሁለትዮሽ የሃገራቱ ግንኙነት መጠናከር እና ሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የፊታችን እሁድ በአንድ ቀን 2 ሚሊየን ችግኝ ሊተከል ነው Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን እሁድ በአንድ ቀን 2 ሚሊየን ችግኝ ሊተከል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት የፊታችን ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በአንድ ቀን የ2 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እንደሚከናወን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና ከሶስት ወራት ወዲህ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ከሶስት ወራት በኋላ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡ የሃገሪቱ ብሄራዊ የጤና ኮሚሽን እንዳስታወቀው በሃገሪቱ 101 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ 89 ሰዎች በምዕራባዊቷ ዢንጂያንግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ሀገራት በቅርብ ጊዜያት የኮቪድ19 መከላከያ ቁሳቁስ እጥረት ሊያጋጥማቸው ይችላል – አፍሪካ ሲዲሲ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በቅርብ ጊዜያት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች እጥረት ሊያጋጥማቸው እንደሚችል የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል አስታወቀ። ማዕከሉ ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ሀገራት ሊያጋጥማቸው የሚችለውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ…