የዜና ቪዲዮዎች የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉ መንግስት በጀትን ማፅደቅና ሌሎችም ውሳኔዎች Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RaMqTp3lGoc
የዜና ቪዲዮዎች ለኖቤል የሠላም ሽልማት ኮሚቴ የገባ የድጋፍ ደብዳቤ Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3dZvoT10O74
የዜና ቪዲዮዎች በደቡብ ክልል የተካሄደው በአንድ ጀምበር 60 ሚሊየን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=28wbFV5MNkU
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ስርጭት መስፋትና የዜጎች መዘናጋት Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3IOu4vbSTFU
የዜና ቪዲዮዎች የብሄራዊ ሎጂስቲክስ ምክር ቤት ምስረታ Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Xo1BDLIIOF8
የዜና ቪዲዮዎች የ2012 የወጪ ንግድ አፈፃፀም Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1dQLcR8eRCw
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ህዝብ የማይሳተፍበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አይኖርም- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ህዝብ የማይሳተፍበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደማይኖር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትግርኛ ቋንቋ በነበራቸው ቆይታ፥ “በብልፅግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 653 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ11 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 503 የላብራቶሪ ምርመራ 653 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ሺህ 200 መድረሱንም የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ብሪታንያ የ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታንያ የ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር (105 ሚሊየን ፓውንድ) ሁለት የድጋፍ ስምምነቶችን ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱንም የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና የብሪታንያ የአፍሪካ ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ናቸው በዛሬው እለት በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከብሪታንያ የአፍሪካ ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከብሪታንያ የአፍሪካ ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፥ ኢትዮጵያ በመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ ሳኒቴሽንና…