የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት 15ኛ መደበኛ ጉባኤ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል Tibebu Kebede Jul 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 15ኛ መደበኛ ጉባኤ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው ሐምሌ 20 እና 21 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚካሄድም ታውቋል፡፡ የክልሉ ምክርቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰው ማሞ በሰጡት መግለጫ የአስፈጻሚ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና አሜሪካ በቼንግዱ የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አዘዘች Tibebu Kebede Jul 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ቻይና አሜሪካ በቼንግዱ የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አዘዘች፡፡ የአሁኑ የትዕዛዝ ውሳኔ አሜሪካ ከትናንት በስቲያ በሂውስተን የሚገኘው የቻይና ቆንስላ እንዲዘጋ ማዘዟን ተከትሎ የተወሰደ የአፀፋ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ490 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jul 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ490 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ማትሱናጋ ዳይሱኬ ተፈራርመውታል፡፡ ገንዘቡ በኢትዮጵያ ኪቪድ19ኝን ጨምሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ምካፓ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Jul 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ምካፓ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ምካፓ ዳሬሰላም በሚገኝ ሆስፒታል በ81 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የሃገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡ ህልፈታቸውን ተከትሎም ፕሬዚዳንት ማግፉሊ የሰባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በአፋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ Tibebu Kebede Jul 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአፋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ። በችግኝ ተከላው የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባን ጨምሮ ሚኒስትሮችና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል። በዛሬው እለትም…
ቢዝነስ ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍልን ማስፈንና የዋጋ ግሽበትን በነጠላ አሃዝ ለማቆየት ታቅዷል- አቶ አህመድ ሽዴ Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያን ማዕከል በማድረግ ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍል ማስፈንና የዋጋ ግሽበትን በነጠላ አኅዝ ለማቆየት መታቀዱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ። ዘላቂ የልማት ፋይናንስ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ላይ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 409 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ9 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 898 የላብራቶሪ ምርመራ 409 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 11 ሺህ 933 መድረሱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል- ም/ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል አሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2013 ዓመት በጀትን ጨምሮ የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን አፀደቀ Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት አካሂዷል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባዔውም የክልሉን የ2013 ዓመት በጀትን ጨምሮ የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን ተመልክቶ አጽድቋል። በዚህም የክልሉ ምክር ቤት 22 ነጥብ…