Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ ረዥም ዘመናት ያስቆጠረውን የሁለትዮሽ ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉት ተገለፀ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒይ ተረክህን ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። በውይይቱ…

የኦፌኮ አመራራር አቶ በቀለ ገርባና አቶ ጃዋር መሃመድ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ሀጫሉ ግድያን ተከትሎ አስክሬን በመቀማት እና ሁከት በመፍጠር ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ ጃዋር መሃመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎች ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የኦፌኮ አባል የሆኑት አቶ ጃዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ…

የአለም ህዝብ ቁጥር ከ50 ዓመታት በኋላ እየቀነሰ እንደሚመጣ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ህዝብ ቁጥር ከ50 ዓመታት በኋላ እየቀነሰ እንደሚመጣ አንድ ጥናት አመለከተ። በፈረንጆቹ 2064 የአለም ህዝብ 9 ነጥብ7 ቢሊየን የሚደርስ ሲሆን ሆኖም ግን በ2100 በ1 ቢሊየን ያህል ገደማ ቀንሶ 8 ነጥብ 8 ቢሊየን እንደደሚሆን ጥናቱ…

ዜጎች ራሳቸውን ከኮቪድ 19 እየተከላከሉ  በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የሚገኘውን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ለሀገር እንዲያስገኙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁሉም ዜጋ ራሱን ከኮቪድ 19 እየተከላከለ በዘንድሮው በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የሚገኘውን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ለሀገር አንዲያስገኙ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጥሪ አቀረቡ። ጥሪውን ያቀረቡት የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…

በአማራ ክልል በአንድ ቀን 205 ሚሊየን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በአንድ ቀን 205 ሚሊየን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በዛሬው እለት እየተካሄደ ነው። የችግኝ ተከላውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ …

በኢትዮጵያ የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት መዘርጋቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት መዘርጋቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያ ካሚል፥ የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ፈጣን ምላሽ ስርዓት አካል የሆነው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ፕሮጀክት በይፋ ወደ ስራ ሊገባ እንደሆነ…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በኢትዮጵያ አሳሰቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በኢትዮጵያ አሳሰቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስታውቋል። የመርማሪ ቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ጴጥሮስ ወልደሰንበት ትናንት ምሽት በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዜና መጽሄት በነበራቸው ቆይታ፥  በወጣቶች…