Fana: At a Speed of Life!

ንብረታቸው ወድሞ ህይወታቸው በማህበረሰቡ የተረፈው የሮቤ ከተማ ነዋሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተወዳጁን አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ አሰቃቂ ግድያን ተከትሎ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ወደ ህይወት ማጥፋት እና ንብረት ማውደም ተቀይሮ በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ድርብ ሀዘንን ያጫረ ሆኖ ያለፈ ጉዳይ ነው። በዚህ ውስጥ ደግሞ እንደ እነ…

እዉነተኛ ህብረ ብሄራዊ ፌደራላዊ ስርዓትና ጠንካራ ሃገራዊ አንድነት የማይዋጥላቸዉ የግለሰቦች ስብስብ የለዉጥ ጮራዉን ለማጨለም ሌት ተቀን እየሰራ ይገኛል…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)እዉነተኛ ህብረ ብሄራዊ ፌደራላዊ ስርዓትና ጠንካራ ሃገራዊ አንድነት የማይዋጥላቸዉ የግለሰቦች ስብስብ የለዉጥ ጮራዉን ለማጨለም ሌት ተቀን እየሰራ እንደሚገኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ።   በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የትግራይ ብልጽግና…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 294 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተካሄደ የ5 ሺህ 186 የኮሮና ቫይረስ ምርመራ 294 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። የጤና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሳ ለፋ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቁት…

በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው አለመረጋጋት የኢንቨስትመንት ተቋማት ላይ ጉዳት በመድረሱ ዜጎች ስራ የማጣት ስጋት እንደተደቀነባቸው ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው አለመረጋጋት ሰፊ የስራ እድል መፍጠር የቻሉ ኢንቨስትመንቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል። ፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የስራ እድሉ ተጠቃሚዎች በጥፋት ሀይሎች በተፈፀመው ድርጊት…