Fana: At a Speed of Life!

የአክሱም ሃውልት ጥገና በመጭው ነሐሴ ወር እንደሚጀመር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአክሱም ሃውልት ጥገና በመጭው ነሃሴ ወር ለመጀመር አስፈላጊው መሳሪያ ከጣሊያን ወደ አክሱም መግባቱን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሙሉጌታ ፍስሃ እንደገለፁት የአክሱም ሐውልትን ከተደቀነበት…

የህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ ነው – ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽን ጨምሮ ሌሎች…

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከማዕድን የወጪ ንግድ ከ207 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከተለያዩ ማዕድናት የወጪ ንግድ ከ207 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች። በማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የማዕድን ግብይት ስራዎች ብቃት ማረጋገጥ ዳይሬክተር አቶ በትሩ ኃይሌ ለኢዜአ እንደገለጹት በ2012 በጀት…

አንዳንድ የዳያስፖራው ማህበረሰብ አባላት እያራመዱት ያለው የጥላቻ ዘመቻ ማህበረሰቡ አሁን ያለበትን ሁኔታ ያላማከለ መሆኑን ምሁራን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንዳንድ የዳያስፖራው ማህበረሰብ አባላት እያራመዱት ያለው የጥላቻ ዘመቻ ማህበረሰቡ አሁን ያለበትን ሁኔታ ያላማከለ ነው ሲሉ የተለያየ ዘርፍ ባለሙያዎች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ባለሙያዎቹ አሁን ላይ ለነጻ ሃሳብ…

በቀጣይ ጊዜያት የሚኖረው የዝናብ ሁኔታ ለመኸር እርሻው ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተያዘው የክረምት ወቅት የሚኖረው የዝናብ ሁኔታ ለመኸር እርሻው ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው የብሄራዊ ሚትሪኦሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። ቀደም ሲል የገባው ክረምት ሰኔ ላይ በተገቢው መንገድ መደበኛ…

የጤና ባለሙያዎች ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ሥርዓት በአዲስ መልኩ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ባለሙያዎች ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ሥርዓት በአዲስ መልኩ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። ሚኒስትሯ አሁን ያለንበት ዘመን የህክምና ሳይንስ በከፍተኛ ሁኔታ ያደገበትና የቴክኖሎጂ ምጥቀት የታየበት ነው ብለዋል። ጎን…

በሲሚንቶ ምርትና ግብይት ላይ የታየውን የገበያ አለመረጋጋት ለመቅረፍ እየተሰራ ያለው ስራ አበረታች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲሚንቶ ምርትና ግብይት ላይ የታየውን የገበያ አለመረጋጋት ለመቅረፍ እየተሰራ ያለው ስራ አበረታች መሆኑን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ…