ባለፉት 100 ቀናት ለ216 ሺህ 328 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጓል – የጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 100 ቀናት ለ216 ሺህ 328 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ምርመራው ከመጋቢት 4 ቀን እስከ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የተካሄደ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም 32 ሚሊየን ሰዎች በቤት ለቤት…