ዓለምአቀፋዊ ዜና ዚምባብዌ በሃገሪቱ ሃብታሞች የገንዘብ ምንጭ ላይ ምርመራ ጀመረች Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዚምባብዌ የፀረ ሙስና ኮሚሽን በሃገሪቱ ሃብታሞች የገንዘብ ምንጭ ላይ ምርመራ ጀመረ። ምርመራው በሃገሪቱ ባለ ጸጎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ የሃብት ምንጫቸውን ማጣራትና እነርሱ የሚያንቀሳቅሱት ድርጅት ግብር መክፈል አለመክፈሉን የሚያካትት…
የሀገር ውስጥ ዜና 32ኛው የትግራይ ሰማዕታት ቀን በመቐለ ከተማ ተከበረ Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው የትግራይ ሰማዕታት ቀን በመቐለ ከተማ ሰማዕታት ሃውልት ቅጥር ጊቢ ተከበረ። ቀኑ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የህወሓት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፣ የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር ወይዘሮ ፈትለወርቅ…
ስፓርት ለበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ የሜዳ ቴኒስ ላይ የተሳተፈው ዲሚትሮቭ የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ግሪጎር ዲሚትሮቭ ለበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ በተዘጋጀ ጨዋታ ላይ ከተሳተፈ በኋላ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ተነገረ። በወንዶች የሜዳ ቴኒስ ቀዳሚ በሆነው ኖቫክ ጃኮቪች አስተባባሪነት በተዘጋጀው የበጎ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት በአንድ ቀን ከፍተኛ መጠን ያለው በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች መመዝገቡን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ዓለም ላይ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መመዝገቡን አስታወቀ። ድርጅቱ ዓለም ላይ በአንድ ቀን ከ183 ሺህ በላይ ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብሏል። ከዚህ ውስጥ ከ50 ሺህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀኔራል ሰዓረ መኮንን የተሰዉበት አንደኛ አመት መታሰቢያ ሲከበር በስማቸው የተሰየመው ጎዳናም ተመርቋል Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀድሞ የኢፌድሪ ኤታማጆር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን የተሰዉበት አንደኛ አመት መታሰቢያ መርሀግብር ተከናወነ። በመርሀግብሩ ላይ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ እና የአዲስአበባ ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች የችግኝ ተከላ አካሄዱ Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ከፍትኛ አመራሮች በእዲሱ የመከላከያ ሚኒስቴር ህንፃ ተገኝተው የችግኝ ተከላ ስነስርአት እካሄደዋል። በስነ ስርአቱ ላይ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሃመድ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ስፔን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳች Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳች። ሃገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳት ድንበሯን ለአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ክፍት አድርጋለች። ይህን ተከትሎም ስፔናውያን ለወራት ተለይተዋቸው የቆዩ ወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው ዓመት ሕይወታቸው ያለፉ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት በባህርዳር እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት ሕይወታቸው ያለፉ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት በባህርዳር እየተካሄደ ነው። በሥነ ሥርዓቱ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብጽ በድርድር ሂደት ላይ ያለውን የግድቡን ጉዳይ ወደ ፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷን እንደማትቀበል ሱዳን ገለፀች Tibebu Kebede Jun 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ በድርድር ሂደት ላይ እያለ ጉዳዩን ወደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷን እንደማትቀበል ሱዳን ገለፀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ኡመር ቀመረዲን ከቢቢሲ አረብኛ ጋር…
የዜና ቪዲዮዎች የላምበረት አካባቢ ወጣቶች የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውን የአካባቢውን ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተዋል Tibebu Kebede Jun 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=o-yg80QNmz4