Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ሀላፊ አቶ አገኘው ተሻገረ የባህር ዳርና ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለቦች…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ውስጥ 399 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 848 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 399 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 398 ኢትዮጵያውያን እና አንዱ የውጪ…

የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ስኬታማ እንደነበር ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመለሱ። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ግብዣ በኢትዮጵያ የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉበኘት ያደረጉት ተቀዳሚ…

ግብጽ የሃገሪቱ የሚዲያ አውታሮች ስለ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዳይዘግቡ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጽ የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የሃገሪቱ የሚዲያ አውታሮች ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ፣ ስለ ኮሮና ቫይረስ፣ በሊቢያ እና በሲና በረሃ ከታጣቂዎች ጋር ስላለው ግጭት እንዳይዘግቡ እገዳ ጣለ። ምክር ቤቱ የሚዲያ አውታሮች በሃገሪቱ…

በቻይና 27 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና 27 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸውን አስታወቀች። የሃገሪቱ ብሄራዊ የጤና ኮሚሽን እንዳስታወቀው ትናንት በቫይረሱ የተያዙ 27 አዲስ ሰዎች በቻይና ተገኝተዋል። ከዚህ ውስጥ 22ቱ በመዲናዋ ቤጂንግ እንደተገኙም ኮሚሽኑ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለአዲሱ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዲሱ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከፕሬዚዳንቱ ጋር የጋራ በሆኑ አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ…

“እንሥራ” የሸክላ ስራ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) “እንሥራ" የሸክላ ስራ ማዕከል የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በተገኙበት ተመረቀ። የማዕከሉ ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቀ መሆኑ ተገልጿል። በማዕከሉ 1 ሺህ በሸክላ ስራ ላይ የተሰማሩ እናቶች የመስሪያና…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ከሜዳው ውጭ ከኖርዊች ሲቲ የተጫወተው ሳውዝሃምፕተን 3 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል። ዳኒ ኢንግስ፣ አርምስትሮንግ እና ሬድሞንድ የድል ጎሎችን…

በትግራይ ክልል የሚደርሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መቆም አለበት- አቶ ከበደ ጫኔ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የራያን ህዝብ የማንነት ጥያቄ ተከትሎ የትግራይ ክልላዊ መንግስት የሚያደርሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መቆም እንዳለበት ተገለፀ። ታጋይና የቀድሞው የብአዴን ኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ከበደ ጫኔ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ በራያ ህዝብ…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አልፏል። ሃገሪቱ ከ1 ሚሊየን በላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር በማስመዝገብ ዓለም ላይ ሁለተኛዋ ሃገር ሆናለች። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው አሁን ላይ በሃገሪቱ…