የሀገር ውስጥ ዜና የተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሣሪያ ከመጭው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል Tibebu Kebede Jun 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሣሪያን ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ለመንገድ ደህንነት፣ ለትራፊክ አደጋ እና ለትራንስፖርት ፍሰቱ ማነቆ የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኮቪድ-19 በአፍሪካ ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመከላከል ሃብቶችን ለማሰባሰብ በተሰየመው ስብሰባ ላይ ተሳተፉ Tibebu Kebede Jun 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኮቪድ-19 በአፍሪካ ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመከላከል ሃብቶችን ለማሰባሰብ በተሰየመው ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተሳተፉ፡፡ በስብሰባው ላይ የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልዕክተኞች ሪፖርታቸውን ለመሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎች ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jun 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎችን ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡ በርክክቡ ወቅት የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንደተናገሩት የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ለሚደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል Tibebu Kebede Jun 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀኔራል መሐመድ ሐምዳን ዳግሎ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባሉ አንዳንድ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ Tibebu Kebede Jun 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባሉ አንዳንድ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በዛሬው እለት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 116 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 809 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 116 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ3 እስከ 78 አመት የእድሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምእራፍ ለማሸጋገር የአካባቢያችንን ችግር በአካባቢያችን ሽማግሌዎች ለመፍታት የጋራ እንቅስቃሴ ላይ ነኝ – የሽማግሌዎች መማክርት Tibebu Kebede Jun 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምእራፍ ለማሸጋገር የአካባቢያችንን ችግር በአካባቢያችን ሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች በኩል ለመፍታት የጋራ እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገር ሽማግሌዎች መማክርት አስታወቀ። የመማክርቱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመግታት የቻይና አፍሪካ ትብብር የማይተካ ሚና አለው – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው Tibebu Kebede Jun 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በዓለም ላይ የተከሰተውን የኮቪድ19 ወረርሽኝ ለመግታት የቻይና አፍሪካ ትብብር የማይተካ ሚና እንዳለው ተናገሩ። ትናንት “ዓለም አቀፉ የአንድ ቀበቶ አንድ መንገድ ኢኒሸቲቭ” የቪዲዮ ኮንፈረንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ250 ሚሊየን ዶላር የድጋፍና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ250 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የድጋፍና የብድር ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱንም የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በ24 ሰዓት ውስጥ 195 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 853 የላብራቶሪ ምርመራ 195 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3ሺህ 954 መድረሱን የጤና ሚኒስትር…