Fana: At a Speed of Life!

የአብዱል ፈታህ አል ሲ ሲ የጦር ነጋሪት መጎሰም ተቀባይነት የለውም – በተመድ እውቅና ያለው የሊቢያ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታታት ድርጅት እውቅና ያለው የሊቢያ መንግስት የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲ ሲ ያስተላለፉት የጦርነት ጉሰማ ተቀባይነት የለውም አለ።   አል ሲ ሲ በተባበሩት መንግስታታት ድርጅት እውቅና ያለው የሊቢያ…

“ዓላማችን የአዲስ አበባ ነዋሪ “ሰልፍን” ቢቻል ማቆም ቢያንስ ግን መቀነስ ነው”- ኢ/ር ታከለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዓላማ የአዲስ አበባ ነዋሪ "ሰልፍን" ቢቻል ማቆም ቢያንስ ግን መቀነስ ነው መሆኑን ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለፁ። ምክትል ከንቲባው በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ይህ ወደ ኃላፊነት ከመጣንበት ቀን…

በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 105 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 105 መድረሱን የከተማዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ።   በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 31 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያዩ።   ከመከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች ጋር በአዲሱ የመከላከያ ግንባታ ስትራቴጂ ዝግጅት እና በተቋማዊ የግንባታ ሂደት ላይ ፍሬያማ ውይይት…

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ድርድር ሰበብ የዓባይ ወንዝ ተጠቃሚነቷን የሚገድብ ስምምነት አትቀበልም-አቶ ገዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ሰበብ በዓባይ ወንዝ ላይ የሚኖራትን ቀጣይ የመልማት መብት የሚገድብ ስምምነት እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አረጋገጡ።   ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በግድቡ የውሃ…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 63 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 457 የላብራቶሪ ምርመራ 63 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡   በዚህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 532 ደርሷል።  …

የብልፅግና ፓርቲ እውን መሆን የኢትዮጵያዊያንን አንድነት ዳግም ያረጋገጠ ነው- አቶ ከበደ ጫኔ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) "የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ኢትዮጵያን ከመበታተን ስጋት የታደገና የህዝቦችን አብሮነት ዳግም ያረጋገጠ መሆኑን የቀድሞው የብአዴን ኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ከበደ ጫኔ ተናገሩ። አቶ ከበደ እንዳሉት በኢህአዴግ ምክንያት አጋጥሞ የነበረው…

ደቡብ ሱዳን ዓመታዊ መዋጮ ባለመክፈሏ ከአፍሪካ ህብረት ታገደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ደቡብ ሱዳን የሚጠበቅባትን ዓመታዊ መዋጮ ባለመክፈሏ ከህብረቱ እንዳገዳት ተገለፀ።   ደቡብ ሱዳን 9 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ የአባልነት ዓመታዊ መዋጮን ለአፍሪካ ህብረት ባለመክፈሏ ነው የታገደችው።  …

የፀሀይ ግርዶሽ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተከስቷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀሀይ ግርዶሽ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተከስቷል። ይህ ቀለበታዊ የፀሀይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ ከምእራብ ኢትዮጵያ ወለጋ ተነስቶ በሰሜን በኩል ታይቷል። በባህርዳር እንጂባራ አካባቢ እስከ 98 በመቶ ጨለማ እንደነበር ነው…