የሀገር ውስጥ ዜና “ዴክሳሜታሰን” መድሃኒት ላይ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ጥናቶችና ምክሮችን እያሰባሰበች መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ዴክሳሜታሰን” የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታደግ ይረዳል መባሉን ተከትሎ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ጥናቶች እና ምክሮችን እያሰባሰበች መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከቀናት በፊት የብሪታኒያ ተመራማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰበታና ጅማ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሰበታ እና ጅማ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቀጣይነት ያለውን ልማት በማስቀደም እና ለክልሉ ነዋሪዎች ተጠቃሚነት ልዩ ትኩረት በመስጠት 3…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የከተሞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተጀመረ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የከተሞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል። በክልሉ በሚገኙ ከተሞች በክረምቱ ወራት 165 ሚሊየን ችግኞች የሚተከሉ ሲሆን፥ ዛሬ በጎንደር ከተማ በተጀመረው የተከላ መርሐ ግብርም 20 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ለአፍሪካ አገራት ከሰጠችው ከወለድ ነፃ ብድር ውስጥ በፈረንጆቹ 2020 መገባደጃ ላይ ሊመለስ የነበረውን ሰረዘች Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) ቻይና ለአፍሪካ አገራት በፈረንጆቹ 2020 መገባደጃ ላይ የሚመለስ ከወለድ ነፃ የሆነ ብድርን መሰረዟን ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ አስታወቁ። ትናንትና የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የተሳተፉበት የቻይና-አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልልና አዲሱ የሲዳማ ክልል የስልጣን ርክክብ አካሄዱ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል እና አዲሱ የሲዳማ ክልል በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ፊት ቀርበው የስልጣን ርክክብ አካሄዱ። የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ የሲዳማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ ጋር የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎን ጋር በመሆን በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አካሄዱ። የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ እየተቃወሙ ነው Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ በመቃወም ላይ ይገኛሉ። የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት በትናንትናው እለት በትዊተር ገጹ፥ “257 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ላይ ድርድሩ ትናንትናም ቀጥሎ ውሏል Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ እያካሄዱት ያለው ድርድር ትናንትናም ቀጥሎ ውሏል። የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በቪዲዮ በቀጠለው ውይይት ሀገራቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የህዳሴ ግድቡ በወቅቱ በነበሩ የቦርድ ሰብሳቢ አድራጊ ፈጣሪነት ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጓል”- አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታ በወቅቱ ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል አድራጊ ፈጣሪነት በፍጥነት ተዳክሞ ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጓል ሲሉ የቀድሞው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትርና በሩሲያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን…
Uncategorized ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ህዝብ 15 ቶን ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከላከል የሚውል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ህዝብ 15 ቶን የሚያወጣ ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እና ሌሎች በሽታዎች መከላከል የሚውል ድጋፍ አደረገች። ግማሽ ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚያወጣው ይህ ድጋፍ የህክምና ቁሳቁስና መድኃኒቶችን ያካተተ ነው። ድጋፉንም የኢፌዴሪ…