Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገው ምርመራ በከተማዋ 115 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸውም ጠቅሷል። ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ…

ባለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት ዓመት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ወንድሙ ፍላቴ፥ በ10 ወራቱ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ…

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ቀጠናውን በማስተሳሰር ቀጠናዊ ውህደትን የሚያፋጥን ፕሮጀክት ነው-የኬንያ ፓርላማ የመንግስት ተጠሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም በዛሬው ዕለት ከኬንያ ፓርላማ የመንግስት ተጠሪ ከሆኑት  አደን ዱዋሌ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ተወያይተል።   አምባሳደር መለስ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ለአደን ዱዋሌ ገለጻ…

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ ልዩነቶቻችውን በውይይት እንዲፈቱ ሩሲያ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒይ ተረክህን ጋር ተወያይተዋል። አቶ ገዱ አትዮጵያ እና ሩሲያ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊና በወዳጅነት ላይ የተመሰረተ ግንኙነት እንዳላቸው በመግለጽ፥ ኢትዮጵያ…

የህዳሴ ግድብ በሱዳን እና ግብፅ ከሚገኙ ግድቦች የተሻለ ድህንነት አለው- የሱዳን የመስኖና ውሃ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የውሃ ሙሌቱ የሚጀምረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ በሱዳን እና ግብፅ ከሚገኙ ግድቦች የተሻለ ደህንነት እንዳለው የሱዳን የመስኖና ውሃ ሚኒስትር ያሲር አባስ ገለፁ። ሚኒስትሩ ግድቡ ያረፈበት ስፍራ ለሱዳን ካለው ቅርበት ጠቀሜታ እንዳለውም…

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 156…

የ2012 ዓ.ም ተሿሚ አምባሳደሮች ስልጠና መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት እንዲወክሉ በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተሾሙት 9 አምባሳደሮች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ።   ስልጠናውን ያስጀመሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይህ ስልጠና በውጭ ሀገራት የኢትዮጵያን…

በዚህ አመት 6 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ይመዘገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ አመት 6 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንደሚመዘገብ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

ኒው ዝላንድ በምድሯ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው እንደለሌ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው ዝላንድ በምድሯ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው እንደለሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃኪንዳ አርደን ይፋ አደረጉ።   ጠቅላይ ሚኒስትሯ በሀገሪቱ ላይ ተጥለው የነበሩ ገደቦች ሁሉም ሊባል በሚቻልበት ሁኔታ በነገው እለት እንደሚነሱ…

ከፍተኛ ትምህርት ዘርፉን በዓለም አቀፋዊነትና አመራርን ለማጠናከር የሚውል የ1 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ድጋፍ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ትምህርት ዘርፉን በዓለም አቀፋዊነትና አመራርን ለማጠናከር የሚውል የ1 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ደጋፍ መገኘቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የ1 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ድጋፉ የተገኘው ኢትዮጵያ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ቢሮ…