Fana: At a Speed of Life!

በወምበራ ወረዳ ከ155 ሚሊየን ብር በላይ የተገነቡ ሁለት የመንገድ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በወምበራ ወረዳ ከ155 ሚሊየን ብር በላይ የተገነቡ ሁለት የመንገድ ፕሮጀክቶችን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን መርቀው ከፍተዋል። የመንገድ ፕሮጀክቶቹ በወምበራ ወረዳ ከደብረዘይት - ሳንቂ - መልካን እና ከገሰንገሳ -…

የኮሮና የምርመራ አቅምን በቀን 14 ሺህ ለማድረስ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና የምርመራ አቅምን በቀን 14 ሺህ ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት 5ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሂዷል። በስብሰባው የህዝብ…

በግንቦት ወር ከ135 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር 135 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በተጨማሪም 348 የቱርክ ስሪት ሽጉጥ እና 300 ጥይት መያዙን አስታውቀዋል። የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ…

በአዲስ አበባ “ምግባችንን ከጓሯችን” የተሰኘው የ2012 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ "ምግባችንን ከጓሯችን" የተሰኘው የ2012 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀመረ። መርኃግብሩን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት በኢትዮጵያ ዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት በኢትዮጵያ ዓለም ባንክ ዳይሬክተር ካሮሊን ተርክን ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ።   በዚህ የችግኝ ተከላም የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አባላት ተሳታፊ ሆነዋል።…

የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ መጀመሩ  መንግሥት ዜጎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ቸል እንዲሉ እንደፈቀደ ሊታሰብ አይገባም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ መጀመሩ  መንግሥት በምንም ዓይነት ዜጎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ቸል እንዲሉ እንደ ፈቀደ ወይም አቋሙን እንዳላላ ተደርጎ ሊታሰብ እንደማይባ ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ…

የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌትን ለማስጀመር የሚያስችል ወሳኝ ምዕራፍ በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ ነው- ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ በቀጣይ ውሃ ሙሌትን ለማስጀምር የሚያስችል ወሳኝ የግንባታ ምዕራፍ በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን አስታወቁ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራው ከፍተኛ የመንግሥት ስራ…

የትግራይ ቴሌቪዥን ያሰራጨው ዘገባ ፍጹም ሀሰት ነው -ቢቢሲ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የትግራይ ቴሌቪዥን ቢቢሲ “የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር የምያንማሯ መሪ አንግ ሳን ሱ ኪ የገጠማቸው አይነት ተመሳሳይ እጣ ፈንታ ይኖራቸዋል ሲል ቢቢሲ ዘገበ” በማለት ያቀረበው ዜና ፍጹም ውሸት መሆኑን ቢቢሲ አስታውቋል። የቀድሞው የኢፌዲሪ…