Fana: At a Speed of Life!

በአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ሰላምና ህግ ማስከበር ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ሰላምና ህግ ማስከበር ላይ ያተኮረ ውይይት በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በትናንትናው እለት በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ውይይት ላይም የሁለቱ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች፣ የአጎረባች ወረዳ…

135 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 135 ኢትዮጵየዊያን በዛሬው እለት ከሳኡዲ አረቢያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፈያ ሲደርሱ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሀላፊዎች በቦታው ተገኘተው አቀባበል…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2013 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 476 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2013 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 476 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ።   ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 84ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…

በኢትዮጵያ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 500 የላብራቶሪ ምርመራ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 934 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ…

ፈረንሳይ በሰሜን አፍሪካ የአል ቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሰሜን አፍሪካ የአል ቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች። የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ፍሎረንስ ፓርሊ በማሊ በተካሄደ ዘመቻ በሰሜን አፍሪካ የቡድኑ መሪ የሆነው አብድልማሌክ ድሮክዴል መገደሉን ተናግረዋል። በዘመቻው የእርሱ የቅርብ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ዛፍ በደጃፍ” በሚል መርሃ ግብር ከቤተሰቦቻቸው ጋር ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን ዛሬ ችግኝ ተክለዋል። የ2012 የአረንጓዴ አሻራ በትናንትናው እለት በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ይህንንም ተከትሎ የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ “ዛፍ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የከተማዋን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት ያስችላል ያለውን ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ። የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የከተማ መሬት ይዞታ ሊዝ ክፍያ ውዝፍ ዕዳ ማቅለያ እንዲሁም የአልሚዎች የግንባታ መጀመረያና መጨረሻ ጊዜን አሥመልክቶ…

በህዳሴ ግድብና በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ውይይት በባህር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዩኒቨርስቲ በታላቁ ህዳሴ ግድብና በአባይ ወንዝ ዙሪያ የምሁራን ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የዩኒቨርስቲው ምሁራን ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዋና የህግ አማካሪ አቶ መርኸፅድ መኮንንና ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል።…

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተጨማሪ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው ይቆያሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተጨማሪ 30 የስራ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 30…

ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ ይገባል – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ ይገባል ሲል ምክረ ሃሳብ አስቀምጧል። ድርጅቱ ከዚህ ቀደም በተለይም ቫይረሱ የሌለባቸው ሰዎች ጭምብልን ማድረግ እንዳለባቸው የሚያሳይ አሳማኝ ምክንያት የለም…