Fana: At a Speed of Life!

“በልጆች ልብ ችግኝ እንትከል”በሚል ከ1 ሺህ ህጻናት ጋር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ "በልጆች ልብ ችግኝ እንትከል"በሚል ከከተማው ከተውጣጡ ከ1 ሺህ ህጻናት ጋር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ። ከህጻናቱ ጋር ችግኝ የተከሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፥ “ዛሬ…

አምራችና ሸማችን በቀጥታ በማስተሳሰር የግብርና ምርቶች የዋጋ ንረትን መከላከል ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርቶች የዋጋ ንረት ለመከላከል የአመራሩን ሚና በማሳደግ የህብረት ስራ ማህበራት የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡ ማድረግ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በምክክሩ የአምራች ሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ቀጥተኛ የግብይት ትስስሮሽን…

በምርጫው ብልጽግና ፓርቲ ካሸነፈ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንደተሳትፏቸው በመንግስት መዋቅር ውስጥ ውክልና እንዲኖራቸው ያደርጋል-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚያሸንፍ ከሆነ በምርጫ የተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደ ተሳትፏቸው ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የመንግስት መዋቅር ውስጥ ውክልና ወይም ተሳትፎ እንዲኖራቸው እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡…

ቤተ ክርስቲያኗ በአራዳ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን የቤት እድሳት ስራ ጀመረች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ መልከፀዴቅ እና ሌሎች የሀይማኖት አባቶች በተገኙበት የቤት እድሳቱን አስጀምረዋል። በጎ ማድረግ ከፈጣሪ የተማርነው ተግባር ነው ያሉት በኢትዮጵያ…

በህገ ወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ታገዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ 14 የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች መታገዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን…

ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒ ሊንድ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። በውይይቱ አቶ ደመቀ ኢትዮጵያና ስዊድን ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት ያላቸው ወዳጅ አገራት…

በህወሃት የወደመውን የተከዜ ድልድይ የሚተካ ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እየተሰራ ነው-የመከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት በህወሃት የሽብር ቡድን የወደመውን የተከዜ ድልድይ ለመተካት ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። ለድልድዩም አስፈላጊውን ጥበቃ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን ነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በራሳቸው እና በብልጽግና ፓርቲ ስም ነው ለቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል…

ከኢትዮጵያ ተሰርቀው ወደ ሆላንድ የተወሰዱ ጥንታዊ ቅርሶች ሊመለሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ተሰርቀው ወደ ሆላንድ የተወሰዱ ጥንታዊ ቅርሶች ሊመለሱ ነው፡፡ ቅርሶቹ የዛሬ ሳምንት በኔዘርላንድስ ለጨረታ ሊቀርቡና ሊሸጡ እንደነበር በኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ ኤምባሲውም የጨረታ ሂደቱ እንዲቋረጥ ጥያቄ…

አሸባሪው ህወሃት ለኢትዮጵያ የደህንነት ስጋት ሆኖ እንዳይቀጥል ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል-ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በሃገሪቱ ላይ የደህንነት ስጋት ሆኖ እንዳይቀጥል ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን የመከላከያ የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ከክፍሉ ከፍተኛ መኮንኖች ጋር ባደረጉት…