በአፋር ክልል ከህግ ውጪ በሆን መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ200 በላይ ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ህይወት ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ከህግ ውጪ በሆን መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ200 በላይ ታጣቂ ሃይሎች የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የኢፌዴሪ ሃገር መከላከያ ሰራዊት ባደረጉት ጥረት ወደ ሰላማዊ ህይወት ተመለሱ፡፡
ታጣቂዎቹ የተጀመረው የሰላም አማራጭ…