Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየመከርኩ ነው-የሳይንስ እና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየመከረ መሆኑን አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ማምሻውን በማህበራዊ ትስስር ገጹ በወጣው መረጃ÷በትግራይ ክልል የሚማሩ…

ከቤተሰብ ገንዘብ ለማግኘት በሚል “የተቀናበረ የሰው እገታ” የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤተሰብ ገንዘብ ለማግኘት በሚል "የተቀናበረ የሰው እገታ" የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የጎንደር ከተማ ሰላምና የህዝብ ደህንነት የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሰብለ ወልዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ የተቀናበረ የሰው…

ሚኒስቴሩ የግብርና ግብዓቶች ለአርሶ አደሩ ወቅቱን ጠብቀው እየተሰራጩ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ወቅቱን ጠብቆ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ለግብርና ምርትና ምርታማነት መጨመር የግብርና ግብዓት እና ወቅቱን የጠበቀ ስርጭት ማድረግ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት በግብርና…

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 887 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎችና መርሃግብሮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 887ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ከተመረቁ ተማራቂዎች መካከል 55ቱ የሁለተኛ ዲግሪ ምሩቃን ሲሆኑ÷ በአጠቃላይ ከሚመረቁት ውስጥ በኢንጀነሪንግ እና…

የትግራይ ህዝብ በህወሃት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የባሰ ዋጋ እንዳይከፍል ቆም ብሎ ሊያጤንና ሊመረምር ይገባል-የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ በአሸባሪው ህወሃት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የባሰ ዋጋ እንዳይከፍል ቆም ብሎ ሊያጤንና ሊመረምር እንደሚገባ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሙሉብርሃን ኃይሌ ገለጹ። መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ…

ምክር ቤቱ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረጉ 1 ነጥብ 13 ቢሊየን ዶላር የብድር ስምምነቶች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተደረጉ በአራት የብድር ስምምነቶች ላይ ተወያይቷል፡ የመጀመሪያው…

500 ባለ ሁለት መቶ ሐሰተኛ የብር ኖት ይዘው የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ሐሰተኛ የብር ኖት ይዘው የተገኙ ሁለት ግለሰቦች በዛሬው እለት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ የኢንተለጀንስ ምክትል ዳይሬክቶሬት አባላት ባደረጉት ጠንካራ ክትትል በአዲስ…

ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎች በ4 ማዕከላት መኖር ጀምረዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎች ይኖሩበት ወደ ነበረው ወረዳ ማዕከላት መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎች ይኖሩበት ወደነበረው ወረዳ በተመረጡ ማዕከል መመለሳቸውን የሰላም…

የፋና ቤተሰብ እና አድማጭ “ጀማል ዜና አደም” ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ቤተሰብ የሆኑት በቅጽል ስማቸው “ጀማል ዜና አደም” በሚል የሚታወቁት አቶ ጀማል አደም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ጀማል አደም ሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103.4 ሳይመሰረት በፊት በብሔራዊ ሬዲዮ ከአድማጭነት እስከ ተሳታፊነት ከፋና ጋር…

24ኛው የናይል ኢኳቶሪያል ሀይቆች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ ሀገራት የተካተቱበት የናይል ኢኳቶሪያል ሐይቆች የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ኢትዮጵያ በሊቀመንበርነት ስትመራው የቆየችው የቀጠናው የልማት ትብብር ሀገራቱን የሚያስተሳስሩ የተለያዩ…