ኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽንን ማስጀመር የሚያስችል የቴክኖሎጅ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽንን ማስጀመር የሚያስችል የቴክኖሎጅ ደረጃ ላይ መድረሷን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ አስታወቁ።
በኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…