የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቫን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቫን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የኮቪድ19ን አስከፊ ውጤቶች ለመከላከል በሀገር እና በቀጠና ደረጃ ስለሚካሄዱ ጥረቶች መምከራቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል። በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ዘንድሮ የሚተከሉ ችግኞች ያሉበትን ደረጃ ጎበኙ Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘንድሮው አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚተከሉ ችግኞች ዝግጅት ያሉበትን ደረጃ ጎብኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሶደሬ አካባቢ በመገኘት ነው የችግኝ ማፍላት ስራውን ከክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት በማሳደግ የኮሮና ቫይረስ ያስከተለውን ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት በማሳደግ የኮሮና ቫይረስ ያስከተለውን ችግር ለመፍታት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ አምራች ኢንዱስትሪዎች ሰራተኛ እንዳያሰናብቱ፣ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙት ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ933 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉንም በፌስ ቡክ ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ጥሪት ያፈሩ አርሶና አርብቶ አደሮችን ወደ ኢንቨስተርነት የማሳደግ አሰራር መተግበር ጀመረ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል በተለያየ መልኩ ጥሪት ያፈሩና አቅም የፈጠሩ አርሶና አርብቶ አደሮችን ወደ ኢንቨስተርነት ማሳደግ የሚያስችለውን መመሪያ አዘጋጅቶ መተግበር መጀመሩን አስታወቀ። ክልሉ አጠቃላይ ወቅታዊ የኢንቨስትመንት አሰራሮች መሻሻልን አስመልከቶ…
ስፓርት የጀርመን ቡንደስሊጋ ግንቦት 1 ወደ ውድድር ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን የሀገሪቱ እግር ኳስ ሊግ አስታወቀ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለማችን ላይ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ በርካታ ታላላቅ የሊግ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታወቃል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ከተቋረጡ የሊግ ውድድሮች ውስጥ አንዱ የሆነው የጀርመን ቡንደስሊጋ በቅርቡ ወደ ውድድር…
ፋና ስብስብ በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ልጁን የዳረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ልጁን የዳረው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ። የሚዳ ወረሞ ወረዳ የወረሞ አጂቱ ንዑስ ወረዳ የፖሊስ አባሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ድንጋጌ በመጣስ ልጁን በመዳሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ያጓጓዝውን የኮሮናቫይረስ መከላከያ ግብአቶች ለአፍሪካ ሀገራት አስረከበ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ያጓጓዝውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብአቶች ለአፍሪካ ሀገራት አስረከበ። የርክክብ ስነ ስርአቱ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ አገልግሎት ተፈጽሟል። በስነ ስርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮናቫይረስ የተገኘበት ሰው የለም Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በተደረገ ምርመራ የኮሮናቫይረስ የተገኘበት ሰው አለመኖሩን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። 24 ሰአታት ውስጥ ለ965 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውል የህክምና ቁሳቁሰ ድጋፈ አደረገ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቀሰ ድጋፍ አደረገ። ድጋፍ የተደረገው የህክምና ቁሳቀስ ሙሉ በሙሉ ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ሲሆን፥…