የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን ትናትና ምሽት ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለው ናዳ 5 የቤተሰብ አባላት ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋሞ ዞን ሳምንቱን እየጣለው ባለው ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉን የደቡብ ክልለ አታወቀ። በጋሞ ዞን ቅዳሜ ምሽት በገረሴ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለው ናዳ 5 የቤተሰብ አባላት ህይወት ማለፉ ተጠቁሟል። በተመሳሳይ ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ሶዶ ከ1 ሺህ አረጋዊያንና የጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር የፋሲካ በዓል ተከበረ Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወላይታ ሶዶ ከ1ሺህ አቅመ ደካማ አረጋዊያንና የጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር የፋሲካ በዓል ተከበረ። የፋሲካ በዓል ከአረጋዊያንና ከጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር በዚህ መልኩ መከበሩ ወገናዊ መተሳሰብ እየጎለበተ ስለመምጣቱ ማሳያ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 108 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ667 ላቦራቶሪ ምርመራ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የታንዛኒያን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለአውሮፓ ገበያ ሊያቀርብ ነው Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የታንዛኒያን የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች በሳምንት ሶስት ቀናት በረራ በማድረግ ለአውሮፓ ገበያ ሊያቀርብ ነው። አየር መንገዱ የታንዛኒያን የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች ለአውሮፓ ገበያ እንዲያቀርብ የተደረገው የሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከጦር አካል ጉዳተኞች ጋር የትንሳኤ በአልን አከበሩ Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የካቢኔ አባላት የትንሳኤ በአልን ከጦር አካል ጉዳተኞች ጋር አክብረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የካቤኒ አባሉ ልደታ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል በመገኘት ነው በዓሉን ያከበሩት። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የችግር ቀን ደራሽ የራስ አገርና ወገን መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ነው- ወይዘሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012( ኤፍ.ቢ.ሲ) የችግር ቀን ደራሽ የራስ አገርና ወገን መሆኑን መገንዘብ ተገቢ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ጠቅላይ አቃቤ ህጓ ይህን መልዕክት ያስተላለፉት የለይቶ ማቆያ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ሚኒስትሮች ጋር በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ለኮቪድ-19 ህመምተኞች ህክምና መስጫ በሚሌኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን ማዕከል ጎበኙ Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012( ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለኮቪድ-19 ህመምተኞች እንዲሆን በሚሌኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን የህክምና ማዕከል ጎበኙ። ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ህክምና የሚያገኙበት ማዕከል ይሆናል ነው የተባለው። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመከበር ላይ ይገኛል Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012( ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመከበር ላይ ይገኛል። በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሁሉም የክርስትና አምነት ተከታዮች ከወትሮው በተለየ መልኩ ምሽቱን በየመኖሪያ ቤታቸው ፋሲካን ተቀብለዋል። ለሊቱን የተለያዩ እምነት ተከታዮችም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው “ትንሳኤን ስናስብ ምን ጊዜም በህሊናችን የሚመጣ አንድ ነገር አለ፤ ከህማማት በኋላ ደስታ ከሞት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለለይቶ ማቆያና ለህክምና ማዕከላት የተዘጋጁ ስፍራዎች ተጎበኙ Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለለይቶ ማቆያና ለህክምና ማዕከላት የተዘጋጁ ስፍራዎች ተጎበኙ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከተለየዩ አገሮች ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ሰዎች የለይቶ ማቆያ አገልግሎት እየሰጠ ያለውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስን ጎብኝተዋል።…